Merga Chala
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Merga Chala, Health/Beauty, Akaki, Adama.
26/08/2026
💊ነቲ ብዙሓት የታልል ዘሎ ናይ ህወሓት ግዝያዊ ተረኽ፣ ብድሕሪኡ ካልእ ሓቂ ኣለዎ። እቲ ሓቂ ግን ህወሓት ናይ ኣምሓራ ግዝኣት (ወልቃይት ወሲኽካ) ምጥቅላል ቀዳማይ፣ ካልኣይን ሳልሳይን ደረጃ መደቡ እዩ። ምስቶም ናትና ኣሕዋት ክሰርሕ እየ ዝብል ዘሎ እውን ነዚ ግዝኣት ንምጥቅላል ንዝገብሮ ዘሎ ጉዕዞ "መሳርሒ ይኾኑኒ እዮም" ካብ ዝብል ሒሳብ ጥራሕ እዩ።
❌ኦባሳንጆ ናብ መቐለ ኣብ ዝኸድሉ እውን ዘረጋገፅናዮ ነዚ እዩ። እሞ ደኣ ናይ ህወሓት ቀዳማይ ኣጀንዳ ናይ ኣምሓራ ግዝኣት ምውራር ኮይኑ እንከሎ... ብኣየናይ መገዲ እዩ ናይ ፋኖን ህወሓትን ፅምዶ ክሳኻዕ ዝኽእል? ናይ ህወሓት ቅዋም ቀደሙ እውን ግልፂ እዩ፤ ንቑሓት ንኹን!
22/08/2026
✨ ጥሩ ወርቅ በእሳት ውስጥ አልፎ እንደሚጠራ ሁሉ፣ የሀገራችን የጋራ መግባባት ጉዞም በብዙ ተፎካካሪና ተቃራኒ ሀሳቦች፣ በብዙ ጥርጣሬዎችና ውጫዊ ጫናዎች ውስጥ አልፎ ዛሬ ፍሬ አፍርቷል። ተቃዋሚዎችና የኢትዮጵያን ሰላም የማይመኙ ሀይሎች ይህንን ታሪካዊ ኮሚሽን ለማፍረስና የህዝቡን ተስፋ ለመንጠቅ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም። ነገር ግን እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት የሚመነጨው ከተግባቦትና ከመከባበር መሆኑን የተረዱት ተወካዮች፣ የወሬ አውሎ ነፋሱን በመጋፈጥ የህዝባቸውን አደራ በክብር ተወጥተዋል።
✨ ይህ አዳራሽ የጋራ ቁስላችን ታክሞ፣ የጋራ ተስፋችን የበቀለበት የተቀደሰ ስፍራ ሆኗል። የጠላት ሀይል ስሙን ሊያጠፋ ቢታገልም፣ እውነቱ ግን ከመሬት ወጥቶ እንደ ንፁህ ወርቅ የሚያንፀባርቅ፣ የትውልዶችን ውሳኔ የያዘና የሀገራችንን ሰላም የሚያስቅጥል አዲስ የብርሃን ዘመን መሆኑ ነው።
22/08/2026
*የኢትዮጵያን መክሸፍ የናፈቁ፣ ራሳቸው ከሸፉ! 🇪🇹*
"እውን ኢትዮጵያውያን በምክክር አዳራሹ አልተወከሉም?" የሚለው ጥያቄ ሰሞኑን በስፋት ሲነሳ ሰንብቷል።
አንዳንዶች ሀገራዊ ምክክሩን የአንድ ወገን ብቻ አድርገው ሊስሉት ቢሞክሩም፣ እውነታውን ስንመለከት ግን ፍፁም የተለየ ነው። መድረኩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ ክልሎች እና የፖለቲካ አመለካከቶች የተውጣጡ ተወካዮች ሀሳባቸውን በነፃነት ያንሸራሸሩበት አሳታፊ መድረክ ነበር። የጋራ ጉዳዮች ላይ በግልፅ በመወያየት እውነተኛ የህዝብ ድምፅ የተንፀባረቀበትም ሂደት ሆኖ አልፏል።
የሀገሪቱን መበታተን እና መክሸፍ ሲጠብቁ ለነበሩ አካላት ይህ የሰላም እና የውይይት ሂደት ፈፅሞ ያልጠበቁት ክስተት ሆኖባቸዋል። አዎ! እነሱ ሲከሽፉ፣ ሀገራዊ ምክክሩ ግን ኢትዮጵያዊነትን በማፅናት በድል ተጠናቋል!
08/02/2026
"Feestaaliin naannoo xureessa, Jawaar immoo siyaasa keenya balleessa; akkuma naannoo keenya faalama pilaastikaa irraa qulqulleessinu, nageenya waaraa biyya keenyaaf jecha siyaasa keenyas namoota summaa'aa akka Jawaar irraa qulqulleessuun dirqama dhaloota kanaan raawwatamuu qabudha."
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adama
