Dr.Fikadu Adugna

Dr.Fikadu Adugna

Share

All truth passes through three stages. First, it is ridiculed. Second, it is violently opposed. Third, it is accepted as being self-evident.

Photos from Ministry of Health,Ethiopia's post 26/08/2026
23/08/2026

A LEGACY OF SERVICE & HUMANITY — አሻራ ለትውልድ 🇪🇹

From 13–15 Nehase 2018 E.C., Eka Kotebe Hospital proudly supported the Ethiopian National Dialogue by providing free medical screening, health counseling, preventive services, and health education to more than 4,000 participants and members of the Ethiopian Civil Service University community. Through a dedicated multidisciplinary team, the hospital provided screening for hypertension, diabetes, cervical and breast cancer, ophthalmologic and dermatologic conditions, infectious diseases, and other priority health concerns—bringing healthcare beyond the hospital walls and closer to the people. More than a three-day outreach, this was a meaningful contribution to a historic national process and a powerful expression of professionalism, compassion, volunteerism, public service, and social responsibility. Every professional who served contributed not only expertise and time, but also a lasting institutional አሻራ—a legacy of compassion, excellence, and service to the nation. Our service. Our commitment. Our legacy. አገልግሎት በርህራሄ፣ በጎ ፈቃድ በዓላማ፣ ጤና ለሁሉም። 🇪🇹❤️ #አሻራ

21/08/2026

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ወደ ኒውሮሳይንስ ህክምና ኢንስቲትዩት ለማደግ እየሰራ ይገኛል
++++++++++++++++
#ጋዜጣፕላስ - የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የመጀመሪያው የኒውሮሳይንስ ኢንስቲትዩት ለመሆን የአዕምሮ፣ የነርቭ፣ የአንጎልና የህብለ-ሰረሰር ቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን በማቀናጀት ወደ ኢንስቲትዩት ለማደግ እየሰራ ይገኛል።

ኤካ ኮተቤ በዓመት ከ190 ሺህ በላይ ዜጎች የህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል።

የሆስፒታሉ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር መገርሳ አለሙ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለፁት፤ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኒውሮሳይንስ ህክምናን በማስፋፋትና የባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት የመጀመሪያው የኒውሮሳይንስ ኢንስቲትዩት ለመሆን እየሰራ ይገኛል።

ተቋሙ የአዕምሮ፣ የነርቭ፣ የአንጎልና የህብለ-ሰረሰር ቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን በማቀናጀት ወደ ኢንስቲትዩት ደረጃ ለማደግ እየሰራ ይገኛል። ይህንንም ለማሳካት የፖሊሲ ዝግጅቶችን፣ አስፈላጊ የህክምና ግብአቶችን የማሟላትና የስፔሻሊቲና ሰብ-ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን ስልጠና እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።

ሆስፒታሉ ከህክምና አገልግሎቱ ጎን ለጎን ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ የጠቆሙት ዶክተር መገርሳ፤ በባለፈው የበጀት ዓመት ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎችን በመጠቀም ከ190 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት መስጠቱን ተናግረዋል።

ተቋሙ የድንገተኛ፣ የአዕምሮ፣ የተኝቶ ህክምና፣ የቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን ይሰጣል። ሆስፒታሉ ካሉት 360 አልጋዎች መካከል ግማሽ ያህሉ ለአዕምሮ ህክምና አገልግሎት የተመደቡ ናቸው።

በተለያዩ የዕድሜ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ህክምና ከመስጠት ባለፈ፣ በአሁኑ ወቅት እየተስፋፋ የመጣውን የአዕምሮ ህመም ለመከላከል የሚያስችሉ የግንዛቤና የቅድመ-መከላከል ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

በክብረአብ በላቸው

#ኤካኮተቤሆስፒታል #የኒውሮሳይንስኢንስቲትዩት #የአዕምሮህክምና #ጤና #ኢትዮጵያ #ጋዜጣፕላስ

14/08/2026

It is extremely difficult to defeat the person who knows ''the art of patience''

14/08/2026

🇪🇹🤝True servant leadership is rooted in loyal service to our country, our institutions, and the public we are entrusted to serve.
When we serve with integrity, humility, and commitment, we create lasting impact—and find true fulfillment and peace within ourselves

🇪🇹🤝እውነተኛ አገልጋይ መሪነት ለአገራችን፣ ለተቋማችን እና ለሕዝብ በታማኝነት፣ በትሕትናና በቁርጠኝነት በማገልገል ይገለጻል። በንጹህ ልብ ስናገለግል፣ ዘላቂ ተጽዕኖ ብቻ ሳይሆን የውስጥ እርካታና ሰላምንም እናገኛለን።

🇪🇹🤝Hoggansi tajaajilaa dhugaan, biyya keenyaaf, dhaabbata keenyaaf fi uummataaf amanamummaa, gad of qabuu fi kutannoodhaan tajaajiluu keessatti mul’ata.
Yeroo garaa qulqulluun tajaajillu, bu’aa waaraa uumuu qofa osoo hin taane, gammachuu, quufaafi nagaa keessaa arganna.

Photos from የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ African Leadership Excellence Academy's post 14/08/2026

💡 በአሁኑ የዘመናችን ማህበራዊ አውድ (Social Context) ሲገለጽ፦
​በአሁኑ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን ትችትና ጥላቻ (Cyberbullying/Hate Speech) በሰፊው በሚስተዋልበት ሁኔታ፣ «እውነተኛ ሕይወት የሚጀምረው አደጋዎችን በድፍረት መቀበል ሲጀመር ነው» የሚለው መርህ ትርጉሙ፦
​የሌሎችን ድምፅ ማህበራዊ ጫና (Social Pressure) አለመፍራት እና የራስን እውነተኛ እሴትና አላማ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።
​ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰነዘር አሉታዊ አስተያየት ምክንያት አቅማቸውንና ሀሳባቸውን ደብቀው በሚኖሩበት ዘመን፣ በድፍረት ወጥቶ መናገር፣ መስራት እና አዲስ መንገድ መክፈት እውነተኛው የድልና የጥንካሬ መንገድ ነው።

14/08/2026
11/08/2026

በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ምን ምን የጤና አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? የአእምሮና አካላዊ ህክምና አገልግሎቶችን አጣምሮ በያዘው ሆስፒታላችን የሚከተሉትን አገልግሎቶች ከጥራትና ከቅልጥፍና ጋር ያገኛሉ።

"የአገልግሎት ጥራት አርማችን!"

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa/Finfinne
Addis Ababa