Mo'aa Abbaa Gadaa
First of all I fear God
06/01/2024
በአደባባይ የሞት አዋጅ ያወጁት አቡነ ሉቃስን ቤተ ክርስቲያን በዝምታ መመልከት እንዴት አስቻላች ?? ህገ ቤተ-ክርስትያንና ቀኖናውስ ይህንን ይፈቅዳል እንዴ??
06/01/2024
ቤተክርስትያኗ የአቡነ ሉቃስን አስነዋሪና አሳፋሪ ድርጊት ታወግዛለች ብለን ብንጠብቅም አቡነ አብረሃም እና አቡነ ጴጥሮስ ድርጊቱ ትክክል ነው፣ መወገዝ የለበትም በሚል አቋም በመያዛቸው ሲኖዶሱ ቀልድ መሳይ መግለጫ አውጥቷል።
06/01/2024
Father of the year‼️
06/01/2024
የድሆች አባት‼️
06/01/2024
መሳይ ምን እያለን ነው?ሲኖዶሱ ያወጣው መግለጫ ፍጹም የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስን የሚገልጽ አይደለም፤ትግልና ሀይማኖትን ልንለይ ይገባል
06/01/2024
ልክ ብለሀል ወንድም መሳይ secular በሆነ ሀገር ውስጥ የሀይማኖት ሰው ፖለቲካ ውስጥ ምን አገባው?
06/01/2024
ሁሉን አስታዋሽ እንደ ልማዱ ለወገኖቹ የበአል ስጦታ አበርክቷል!
06/01/2024
ልበ ቀናው እንደ ልማዱ ወገኖቹን ለበአል አስቦ ውሏል።
በፊት እና አሁን !! በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ለልማት ተነሺ ገበሬዎች የተሰሩ ፅዱና ማራኪ ቤቶች!
Click here to claim your Sponsored Listing.
