Belay zeleke media

Belay zeleke media

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Belay zeleke media, Health/Beauty, Addis Ababa.

Photos from JabiTehinan Communications's post 25/10/2025
25/10/2025

" አላማዬ ፕሪምየር ሊጉን እና ሻምፕዮንስ ሊጉን ከማን ዩናይትድ ጋር ማሸነፍ ነው "

ብሩኖ ፈርናንዴስ

31/01/2025

ከመምት ለሰላም እጃችሁን ዘርጉ!!
ፅንፈኝነት የትም አያደርስም ።

18/12/2024

ኬላ ዘርግተው ሲዘርፉ 3 ፅንፈኛ ተደመሰሱ።
ምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ዛባ ቀበሌ መኪና አሰልፈው ሲዘርፉ በነበሩ ፅንፈኛ አባላት ላይ ጥምር ጦሩ እርምጃ ወሰደ። 2ለቱ ወዲያውኑ ሲሞቱ አንዱ ከባድ ቆስለኛ ሆኗል ።

Photos from West Gojjam Communications's post 18/12/2024
15/12/2024
14/12/2024

ይህ ቀዳዳ የዘራፊው ቡድን አባል የመከላከያ አባል የነበረ ነው። ጳጉሜ 5 2015 ዓ.ም መከላከያ ሰራዊት ከደምበጫ ወደ አማኑኤል ሲጎዝ ይዞት እንዲረሸን ከተወሰነ በኋላ የ 23ተኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮረኔል ሰጥየ መረሸን የለበትም የሚል ውሳኔ በማሳረፉ ወደ ፍኖተሰላም ማረሚያ እንዲቆይ ተደርጎ የነበረ ቢሆንሜ የወቅቱ አለመረጋጋት ወደ ባህርዳር ማረሚያ ቤት ሄዶ ታህድሶ ተደርጎለት ታህሳስ 1 /04/2016 ዓ.ም ወደ ማህበራዊ ህይወቱ እንዲቀላቀል ተደርጎ ነበር። መዝረፍ የለመደው እና የአማራ ህዝብ ሞትና ጉስቁልና የማይቆረቁረው የዘራፊው ቡድን አባል ተመልሶ ወደ ዝርፊው በመሰማራት በቲክቶክ እየደሰኮረ ይገኛል። ይህ ልጋጋም በመከላከያ ውስጥ የነበረ በሰሜኑ ጦርነት በዲሲፕሊን የተሰናበተ መሆኑን የኋላ ታሪኩ ያስረዳል ። ስለዚህ እንዲህ አይነቱ ሌባ ከርሸና ያወጣውን መከላከያ በመርሳት የአማራን ህዝብ ጥያቄ እመልሳለሁ አና ነፃ አወጣለሁ የሚል የትምህርት ዝግጅት የሌለው ዘራፊ ቡድን አባል ነው። ስለዚህ ጅብ በማያውቅበት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ አይነት ነገር ነው ያንተ አካውንት ተዘጋ አልተዘጋ ለአማራ ህዝ ምን የሚጠቅመው ነገር ይኖራል ።

14/12/2024

ሰበር
ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ 2 ሲኖ መኪና የፅንፈው ቡድን ወደ አመድነት ተቀየረ። እኛ መክረናል ተናግረናል 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ በዲሽቃ፣ ብሬን እና ክላሽ ተዋግቶ መንግስትን ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም። አሁንም አልመሸም ወደ ማህበራዊ ህይዎት ተመለሱ በመነጋገር ሀሳብን በመሸጥ ብቻ ነው ችግሮችን መፍታት መለመድ ያለበት።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa