Dudu Elegantrix
Elegantrix Trading is a customer-focused import business delivering high-quality goods tailored to yo
📢 ከዓለም አቀፍ መደብሮች እቃዎችን ይዘዙ — እኛ እናመጣለን!
ከAliExpress ወይም ከዓለም አቀፍ መደብሮች ያሉ እቃዎችን እኛ በኢትዮጵያ ውስጥ በ15–20 ቀናት ውስጥ እናመጣለን።
🛒 እንዴት ነው ከዓለም አቀፍ መደብሮች ያሉ እቃዎችን ማዘዝ የሚችሉት?
AliExpress.com መደብሮች ላይ በመግባት የሚወዷቸውን እቃዎች ይፈልጉ ዎጋቸውንም ይመልከቱ::
የእቃውን ስክሪንሾት በማድረግ ወይም ሊንኩን ይላኩልን::
የእቃው ዋጋ 10% ብቻ እንደ ቦኪንግ ወይንም ቅድመ ክፍያ ይክፈሉ:
ከዚያ በኋላ የእቃውን ዋጋ ፣ የመጓጓዣ ክፍያ፣ እና የአገልግሎት ክፍያ አንድ ላይ ተደምሮ እቃውን ሲረከቡ የሚከፍሉ ይሆናል።
ክፍያዎች በCommercial Bank of Ethiopia ማስገባት ይችላሉ።
❗️ የወጡ ህጎች (ደንቦች)
ትዛዞትን ማቋረጥ ከፈለጉ ትእዛዙን ከማረጋገጣችን በፊት ያነጋግሩን ካልሆነ ትእዛዝ ከተሰጠ በኋላ የ10% ክፍያው አይመለስም።
የትእዛዙ መድረሻ ጊዜ ካዘዙበት ቀን ጀምሮ ከ15–20 ቀናት ውስጥ እቃው ይደርሳል።
🛍 እነዚህን እቃዎች ማዝዣ ይችላሉ:
👗 አልባሳት (ሴቶች እና ወንዶች)
👟 ጫማዎች
💄 የውበት እቃዎች
📱 የስልክ አከላይ
🎧 ኤሌክትሮኒክስ (ኢያርፎኖች፣ ቻርጀሮች፣ የመሳሰሉት)
🍳 የቤት እና የቢሮ እቃዎች
🎒 ቦርሳዎች፣ የትምህርት እቃዎች
🧸 የልጆች እቃዎች
🕶 ጌጥ፣ መነጽር፣ ኮፍያ ሌሎችንም::
📲 ያነጋግሩን እና እቃዎን ዛሬ ያዝዙ!
📞 0997006570 | 0912234780 | 0915567755
Dudu Elegantrix Elegantrix Trading is a customer-focused import business delivering high-quality goods tailored to yo
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
1000
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
