Haset Dereje
Haset Dereje official fan page
14/01/2026
ስፒድ: ይሄን ጃኬት ከአንድ እስከ አስር ስንት ሬት ታደርጊዋለሽ
ሀሴት: ዘጠኝ
ስፒድ: አስር ለማግኘት ምን ማድረግ አለብኝ
ሀሴት: ኢትዮጲያ ተመልሰህ መምጣት
ስፒድ: ኢትዮጲያ ተመልሼ ከመጣጣሁ አብረሽኝ ለራት ትወጪያለሽ?
ሀሴት: አስብበታለሁ
ኮሜንት ላይ ነፍ ቸከሰዎች ስፒድ አም ሲንግል እያሉ በሚያዝጉን ሰዓት ስድስት ሚሊየን ሰዎች ከመላው ዓለም እየተከታተሉን ሀሴት ኢትዮጲያዊ ሴቶች ቆንጆ ናቸው፣ ኩራተኛ ናቸው፣ ጨዋ ናቸው የሚባለው በአንድ ላይ አስመስክራልናለች።
አማርኛ ብቻ የሚያወራውን ኢትዮጲያዊው ስፒድን በትህትና እያስተረጎመችለት ምን አይነት የዓለም አቀፍ ሞዴል መሆኗን አሳይታናለች።
አቶ ደረጄ አድማሱ እና ባለቤታቸው እንደዚች አይነት የሃገር ኩራት ልጅ ወልደው ስላሳደጉ እናመሰግናለን!!!
ልጅ ሚኪያስ ነው ያለው..👏
02/10/2025
Vacation ❤️
01/07/2025
"ኢየሱስ ሲያገኘኝ ምንም አልነበረኝም!!
እርሱ ግን ከወርቅም ከብርም በላይ ነዉ!!"
Haset Deraje
አረንጓደ አሻራ
12/06/2025
11/06/2025
Introducing your new Miss World Africa! Hasset Dereje Admassu of Ethiopia. Congratulations!!
11/06/2025
Congratulations To Miss World Africa 2025 and Ist runner up at Miss World 2025, Hasset Dereje from Ethiopia 🇪🇹
Hasset is only 19 years old. She beat 21 other countries from Africa to become the best performing country in Africa at the 72nd Miss World Festival in India.
11/06/2025
🦋 Thank you my dear Ethiopians!
11/06/2025
አመሰግናለሁ 💙🙏
06/06/2025
አመሰግናለሁ 💙🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
