Jaal Tiksaa Sirnaa

Jaal Tiksaa Sirnaa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jaal Tiksaa Sirnaa, Health/Beauty, Addis Ababa.

20/08/2026

አሜሪካ አሁን እንዲህ አይነት ነገር ላይ በጣም ጥብቅ ሆናለች፤ ህጉ ስለከረረ ዲፖርት ተደርገህ ወደ ኢትዮጵያ መመለስህ አይቀሬ ነው። ያን ሁሉ ዘመን በሰው ሀገር ተቀምጠህ ሀገር ስታመሰቃቅል ኖረህ፣ መጨረሻህ ግን ጥቅልል ብለህ ወደ መጣህበት መመለስ ሆነ። ስትመጣ ደግሞ ያቺን ድመትህን እዚያው ጥለሃት እንዳትመጣ፤ ጥቅልል አድርገህ ይዘሃት ና😂። ቦሌ ኤርፖርት ላይ ከነድመትህ በክብር እንጠብቅሃለን😘

15/08/2026

ADDIS ABABA❌❌❌
FINFIINNEE ✅✅✅

Photos from Jaal Tiksaa Sirnaa's post 15/08/2026

Magaalaa Mayaa warra baha Biiftuu Akka jirtu?
sirni keenya Biyya bareecha Jira.

!!!

15/08/2026

👉 _*ሃምሳ የወርቅ ዓመት፣ ለራስ ያልተኖረ፣ ለሀገር ለወገን የተከፈለ ዕድሜ*_

🎯አንዳንዶች የኖሩባትን የበሉባትን፣ የጠገቡባትን ሀገር ለመስበር ሲዶልቱ እሱ ግን ያቺን ሀገር በወርቅ ለማስጌጥ፣ ህዝብህን ለማጥገብና ሀገርህን ወደ ፊት ለማራመድ ሌት ተቀን ይተጋል። ጉልበትን፣ ዕድሜን፤ እውቀትንና ራዕይን አስተባብሮ፣ ሳይታክቱ ለሀገር መገበር ከዚህ በላይ ምን ትርጉም አለው? አንዳንዶች ለማፍረስ በሚያረጁባት ሀገር፣ አንተ በመገንባት ጎልምሰሃል! እንኳንም ተወለድክ፤ እንኳንም የኢትዮጵያ መሪ ሆንክ!

15/08/2026

Shawa Bahaatti dhalannee finfinnee qe'ee oromoo keessatti hojjecha finfinnee namas lafas qabdi

14/08/2026

ሰበር ዜና! የሕወሓት አደገኛ ሴራ ተጋለጠ፡ በጨለማ ሽፋን ወደ ዋና ዋና የአማራ ክልል ከተሞች የጦር መሣሪያዎችን በስውር ማስገባቱ ተረጋገጠ

የኢትዮጵያን ሰላም እና ጸጥታ ከመሰረቱ ለመናጋት የሚንቀሳቀሰው ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን በአማራ ክልል ከተሞች ውስጥ አዲስ እና አስፈሪ የጦርነት ወጥመድ መዘርጋቱ ተደረሰበት ።

አሁን ላይ በሁሉም ከተሞች ተደራሽ የተደረጉት እነዚህ የጦር መሣሪያዎች የከፋ ቀውስ ሊያስከትሉ የሚችሉ በመሆናቸው፣ የከተሞቹ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት በከፍተኛ ንቃት ላይ እንዲገኙ አጽንዖት ተሰጥቷል። #ሰበርዜና #ኢትዮጵያ #አማራ #ሕወሓት #ሰላም

07/08/2026
25/07/2026

A Historic Leap Transforming Ethiopia's Drylands!🇪🇹

In just 9 years, we transformed our drylands! 🌳 Kembata Tembaro's forest cover has incredibly jumped from a mere 1.9% to over 22%! This is what true leadership looks like. It is the direct result of our Prosperity Party's bold vision for a greener, wealthier Ethiopia. The Green Legacy lives on, and our journey to prosperity is unstoppable! 🇪🇹✨

18/07/2026

🚩 የካርታው ዘመን ያለፈበት፣ ነገር ግን አቅጣጫ ጠቋሚ ነን የሚሉ የጥፋት መሐንዲሶች ስብስብ! እስቲ በካሜራ እይታ አስቡት፤ የገዛ ቤቱ በራሱ እሳት እየነደደበት ያለ ጄነራል (ቡርሃን)፣ የፖለቲካ ትንሳኤውን በሕልም የሚተነብይ ተስፋ የቆረጠ ተዋናይ (ደብረፅዮን) እና እድሜ ልኩን የቀጠናውን ሰላም እንደ ጠዋት ቡና ሲያናውጥ የኖረ አምባገነን (ኢሱ) በአስመራ ቪንቴጅ ቢሮ ውስጥ ተቀምጠዋል።

🚩 ይህ የሶስትዮሽ ስብሰባ “ለቀጠናው ልማት ነው” ተብሎ ሲነገረን፣ ተኩላዎች የበጎችን ደህንነት ለመጠበቅ ዓለም አቀፍ ሴሚናር እያዘጋጁ ነው እንደማለት ነው። ያለፈው ታሪካቸው ሀገር መገንጠል፣ አክራሪነትን ማራባትና ምስራቅ አፍሪካን የጦር አውድማ ማድረግ የሆነው እነዚህ ሃይሎች፣ ዛሬ በአስመራ የድሮ ዶሴዎችን ይዘው አዲስ የጥፋት መስመር ለመፈለግ እየዳከሩ ነው። በራስ መተማመናቸው ሰማይ የነካ ቢመስልም፣ ከጀርባው ግን ጊዜ ያለፈበትን የሽፍትነት ስልት እንደ አዲስ የልማት አማራጭ ለማቅረብ የሚሞክር ፍፁም የከሸፈ፣ አሳዛኝ እና በአሮጌው እሳቤ የተሞላ የቲያትር ትዕይንት ነው።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa