God's family

God's family

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from God's family, Health/Beauty, .

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 12/04/2026
12/04/2026
Tsion Alemayehu / Yebegochu Eregna (የበጎቹ እረኛ) / ዘማሪት ጽዮን አለማየሁ 04/04/2026

Tsion Alemayehu / Yebegochu Eregna (የበጎቹ እረኛ) / ዘማሪት ጽዮን አለማየሁ “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።” — ዮሐንስ 10፥14-15

Donate to Supporting Getayawkal and Biruktawit Together, organized by Menty Sisay 02/04/2026

🙏

Donate to Supporting Getayawkal and Biruktawit Together, organized by Menty Sisay Standing with Biruktawit and Getayawkal! For over 40 years, Bir… Menty Sisay needs your support for Supporting Getayawkal and Biruktawit Together

01/04/2026

ምንም አይነት አስታማሚም ሆነ ቤተሰብ አልመጣለትም

ይህ ወንድማችን ደሳለኝ ዳዊት ይባላል። አደጋ ደርሶበት ራስ ደስታ ሆስፒታል ከተኛ 40 ቀናት አልፈውታል።

ምንም አይነት አስታማሚም ሆነ ቤተሰብ አልመጣለትም። ሁኔታው ያሳዘናት አንዲት ልበደግ ሴት" እባካችሁን ብቻውን ነው ቤተሰቦቹን አፋልጉት"ብላለች! #ሼር በማድረግ እንተባበረው።

እባካችሁ ቤተሰቡን የምታውቁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን 0912173710 መሰረት ☎️ #ሼር በማድረግ ቤተሰቡን እናፋልገው 🙏 Via፦ባይሽ ኮልፌ

T.me/GhionMaleda
ግዮን ማለደ

Culinary Team

Attire

Website