Ermias abera

Ermias abera

Share

ለመኖር አየሞከርኩኝ ነው 😔

18/02/2026

With Neba Styl – I just got recognized as one of their top fans!

12/02/2026

🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️

11/02/2026

ይሄ ሰዉዬ ሊቀሚል ነው በቃ 😜

11/02/2026

RIP😭😭😭

07/02/2026

ፀጉሩን ለመቆረጥ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀረው?

ምን አስተያየት አላችሁ ?
-------------------------------

ዩናይትድ 5 ተከታታይ ጨዋታ ሳያሸንፍ ፀጉሬን አልቆረጥም ያለው ደጋፊ ዩናይትድ ተደጋጋሚ 5 ጨዋታዎችን ማሸንፍ በመሳኑ ለረጅም ጊዜ ፀጉሩን ሳይቆረጥ ቆይታል፣ አሁን ግን ፀጉሩን ለመቆረጥ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰ ይመስላል፣ ዩናይትድ ቀጣይ ዌስትሃምን ካሸነፈ ፀጉሩን የሚቆረጥ ይሆናል።

07/02/2026

👑 የሂፕሆፕ ንጉሥ ፋፍ ተመልሷል!
"ከምን ልጀምር" አልበም ተለቀቀ! 🔥💿
​የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከሂፕሆፕ ጋር አዋህዶ አዲስ ታሪክ የሰራው አንጋፋው ልጅ ሚካኤል (ፋፍ)፤ 4ኛ አልበሙን ይዞ መጥቷል!

​በዚህ አልበም

🎧 15 ምርጥ ትራኮች:
ከዳንስ እስከ እውነት፣ ከፍቅር እስከ ሀገር።

🎹 ልዩ ቅንብር:
በሁናንተ ሙሉ እና በዲጄ ሚላ የተሰሩ ልብን የሚርዱ ቅንብሮች።

🇪🇹 ወግና ባህል:
የተለመደው የልጅ ሚካኤል ጨዋና ኢትዮጵያዊ የኪነ-ጥበብ ወግ ያልተለየው።

​ቅዳሜዎን በፋፍ ሙዚቃ ያድምቁ!
አልበሙን በሁሉም ዲጂታል አማራጮች ያገኙታል።

​"ከምን ልጀምር?" ብለው አይጠይቁ፤ አሁኑኑ ገብተው ያዳምጡ!

👇https://youtube.com/?si=cwu9PV0KNpJoEqhK

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Debre Zeyit?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Oromia
Debre Zeyit
BISHOFTU