Dargaggo Salale

Dargaggo Salale

Share

Ani biyakoof mallatto tokko rabsun qaba.

30/07/2024
02/11/2022

✅የኔ ልጅ ይልቁንስ✅

💧‹‹ፈጣሪ ለምን አይሰማንም ሳይሆን ለምን አንሰማውም ፣

💧ፈጣሪ ለምን አይባርከንም ሳይሆን ለምን በረከታችንን አናውቅም ማለትን ተማር ፤

💧ለምን ተወን አይደለም ለምን ተውነው በል ፤

💧ለምን የብልጽግና ቁልፍ ደበቀብን ሳይሆን ለምን ችሎታችንን ስንፍና ጉድጓድ ውስጥ ቀበርን፣

💧አቅማችንን ለምን በልግመት ስልቻ ከተትነው›› በል!

✅ሌላውን መስላችሁ ሳይሆን ራሳችሁን ሆናችሁ ለማደግ ሞክሩ✅

#ዝጎራ፦አለማየሁ ዋሴ
________________✍🏽
♥️ፍቅር ይሻለናል✔️

02/11/2022

ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤👇👇👇
YouTube: https://youtu.be/uzxtoWgrJtc
Telegram: https://t.me/psychaddis

02/11/2022

#እዉነታ

02/11/2022

7 ብቃቶች ዝምተኛ ሰዎች ያላቸው

1. ዝምተኛ ሰዎች ከሌሎች ሰዎች በተሻለ መልኩ ብልህ ናቸው፡፡ ምክንያቱም ብዙም ስለማያወሩና ይበልጥ ስለሚሰሙ… ስለዚህ ውሳኔያቸው በተሻለ መልክ ያስቀምጣሉ

2. ሁልጊዜም በዝምታ ውስጥ ያሉ ሰዎች ይከበራሉ… ምክንያም ዝምተኛ ሰዎች 10 ንግግሮች ዝምተኛ ያልሆኑ ሰዎች ቢናገሩ እነሱ ደግሞ 1 ንግግር ብቻ ይናገራሉ፡፡ በዚህም በሰዎች ዘንድ ይከበራሉ፡፡
ሙሉውን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ...!🙏
https://youtu.be/kaVoq1_miNs

02/11/2022

ደጋግመን ልናስታውሰው የሚገባ መልእክት!

Follow 👉 https://www.facebook.com/lighthousetrainingcenter

02/11/2022

ስለውድቀት እያሰብን እንዴት ስኬታማ እንሆናለን?
ስለመሸነፍ እያሰብን እንዴት አሸናፊ እንሆናለን?
መጥፎ አሳቦችን ተሸክመን እንዴት ውጤታማ እንሆናለን?

በአንድ ወቅት አንድ ሰው በመንገድ እየሄደ ትልቅ ወንዝ ያገኛል... እሱ ደግሞ ያንን ወንዝ መሻገር ነበረበት... ለአስቸኳይ ነገር ስለነበር ለፈጣሪ መፀለይ ይጀመራል። ፈጣሪም ፀሎቱን ይሰማን አንድ ትልቅ ግንድ በቀስታ እየተንሳፈፈ ሲመጣ ይመለከታል።
ፀሎቱን ፈጣሪ ስለሰማው ደስ ይለውና በፍጥነት ግንዱ ላይ በመሰቀል ወደ ሌላኛው የወንዙ ጫፍ ለመሄድ ጉዞ ይጀምራል። በደስታ ውስጥ ሆኖ እየሄደ የወንዙ መሀል ሲደርስ ውስጡ የሆነ አሳብ ሽው አለ... ከዛም ፍርሃት ተሰማው። አካባቢውን ዞሮ ሲመለከት ምንም ነገር የለም... የአሰበው አሳብ ትክክል ነው ብሎ አመነ።
በውስጡ ክፉ አሳብ እየበዛ መጣ... በቃ አምኖበት የመጣውን ፈጣሪ ረሳሁ። ይሄ ግንድ ተሰብሮ መስጠሙን እርግጠኛ መሆን ጀመረ... ቀጥ ብሎ ሲሄድ የነበረው ሰው መንቀጥቀጥ ጀመረ። ደራሽ ውሃ ሲመጣ ይሰማው ጀመር... በቃ ሁሉም ነገር ጨለመበት። ከዚህ በፊት ይመኘው የነበረው ነገር በሙሉ ሲጠፋ ተሰማው... ወንዙን ተሻግሮ አገኛለሁ ያለው ነገር ከአእምሮ ጠፋ። እሱ እንዳሰበውም ግንዱ ተሰብሮ... እሱም ሙሉ ለሙሉ ሰጠመ። መተንፈስ እያቃተው ሙሉ በሙሉ በወንዙ ተወሰደ።
ልክ በዚህ ሰዓት ከእንቅልፉ ተነሳ በኃይል እየተነፈሰ እና እያለከለከ... በደስታ ፈገግ ብሎ የጉዞውን ዕቃ ማሰናዳት ጀመረ።

ከዚህ ታሪክ ምን ትማራላችሁ? አሳባችሁን አስቀምጡ!

መልካም ጊዜ

ራስን መለወጥ

t.me/changeitwow

https://youtu.be/j2qanAa2DPk

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Debre Zeyit?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Debre Zeyit
0102

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Sunday 04:00 - 09:00