Gionawian

Gionawian

Share

Software developer

06/03/2026

"ቆርቆሮ ሰልጥኖ በሰው ላይ እየሰራ ነው፤ ሰው ግን በቆርቆሮ ላይ መሰልጠን አልቻለም"
ከሊቀ ሊቃውንት መምህር አባ ገብረኪዳን

Photos from Gionawian's post 28/02/2026

በአሁኑ ሰዓት የብልፅግናን አጀንዳ የተሸከሙ ብዙ ፓርቲዎች እንዳሉ እና የብልፅግና ሚዜዎች ለመሆን እያኮበኮቡ ያሉ ቢሆንም ይህች ኢትዮጵያዊ መልክና ሀሳብ ያላት ዕንሥት ስለአንፃራዊ ሀገራዊ እውነታዎች በጥቂቱም ቢሆን የገለፀችበት መንገድ ይበል ያስብላል።

28/02/2026

ብልፅግና ፀሐይንና ጨረቃን ስለኮሊደር ሊያወያይ ነው። መደመር

07/02/2026

ይሄ ቤተሰብ ገዳዩን አባውራ ያደረገ፤ ይህች እናት የማይወዳትን ባሏ ያደረገች፤ ተሰቃዬች።

04/02/2026

በዚህ አለም እንደ አብይ አህመድ አሊ በውሸት ፓርላማ የሚጠራና የሚያወራ መሪ የለም
1). ባለፈው የኢትዮጵያ ህዝብ በውጭም በውስጥም ያለ 12% ነው ለግድቡ ያገዘ፤ በትላንቱ ላይ ደግሞ በኢትዮጵያ ህዝብና በውጭው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ እገዛ ነው የተገነባው።
2). በ2013ዓ.ም የሰራዊት በጀት ሁሉ ችሎ ቀጥቅጥልኝ ፍለጥልኝ ቀለበት ምናምን፤ ትላንትስ የትግራይን ህዝብ ሲነካብኝ ተጣላን

አብይ ለየትኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ የሚራራ መሪ አይደለም፤ ገንዘብ የሚሰጠው ካለ ዝናሺና ልጆቹን ለመስቀል የተዘጋጀ የገንዘብና የስልጣን ጥመኛ እንጅ።

03/02/2026

ኑሮ ካሉት አለች የኛ ሰፈር አይጥ?

14/01/2026

በኢትዮጵያ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ በአይነቱ ልዩ የሆነው የመኖሪያ መንደር ! በካዛንችስ

ካሳንችስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጡ ፦

* 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
➣ ደረጃውን የጠበቀ ሞል
➣ ተጠባባቂ ጀነሬተር
➣ የከርሰ ምድር ውሀ
➣ ጅም እና ስፓ
➣ የልጆች የመጫወቻ ቦታዎች
➣ አረንጓዴ ቦታዎች
➣ 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
➣ ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች

የቤቶች እይታ ፦
➽ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
➽ ወደ ቦሌ
➽ ወደ አራት ኪሎ
➽ ወደ ወንዝ ዳረ ልማት
➽ ወደ ሴቶች አደባባይ
➽ ወደ መገናኛ

የካሬ አማራጭ ፦
ባለ 1 ምኘታ 45, 55, 60 ካሬ
ባለ 2 ምኘታ 80 ካሬ
ባለ 3 ምኘታ 95,105,115 ካሬ
ባለ 4 ምኘታ 140,160 ካሬ

የዋጋ ዝርዝር ፦
ከ 3ኛ እስከ 10ኛ ፎቅ በካሬሜትር 141,427
ከ 11ኛ እሰከ 18ኛ ፎቅ በካሬሜትር 120,175
ከ 19ኛ እሰከ 26ኛ ፎቅ በካሬሜትር 106,007

ለበለጠ መረጃ ፦
09 10210627 WhatsApp / Telegram ይደውሉልን !

አያት ዞሮ መግቢያዬ ! 34 አመታት በታማኝነት

Photos from Gionawian's post 08/01/2026

አያት ዞሮ መግቢያዬ በተለያዬ ዞኖች፣ አያት ዞን 2፣3፣4፣8 እና ካንችስ CMC በ15% ቅድመ ክፍያ ይግዙ ዘላለማዊ ንብረት ያፍሩ።

08/01/2026
Photos from Gionawian's post 06/08/2025

የሀዘን መግለጫ

ዲያቆን መምህር ገደፋው አንዷለም አለሙ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በፋርማሲ ትምህርት ክፍል በመምህርነት እያገለገሉ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በዲያቆን መምህር ገደፋው አንዷለም ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።

ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተወሰደ
በጣም ያሳዝናል፣ የተማረ የማይበረክትባት፣ ሀገር

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Debre Zeyit?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Debre Zeyit