Isso malle hope man
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Isso malle hope man, Health/Beauty, Dilla, Dila.
ራእይ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
¹⁰ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃ
ይሄንን ቃል አምብባችሁታል? 1ኛ ነገ 19
በእግዚአብሔር ፊት በጣምም ብርቱ ንፋስ በተራራው ላይ ሆነ ተራራውም ተሰነጣጠቀ፣ አለቶችም ተሰባበሩ፣ ምድር ተናወጠች፣ ከዛ ከባድ እሳትም ሆነ .... ግን በዝህ ሁሉ መሀል እግዚአብሔር አልነበረም🙆♂ ግን #ትንሽዬ የዝምታ ጊዜ ሆነ በዛ ውስጥ እግዚአብሔር ተገለጠ 🔥🔥
አላውቅም እኛ በጠበቅነው በትልቅየው program ሳይሆን በትንሽየዋ እርሱ በመረጠልን መንገድ እግዚአብሔር ይብዛልን🥹
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dila
