Bara ifaa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bara ifaa, Health/Beauty, Kersa, Dire Dawa.
06/08/2026
*ሰበር ዜና !*
በጽምዶ ሀይሎች በደረሰበት ጫና ምክንያት አቢይ አህመድ ከአራት ኪሎ ሸሽቶ ባህርዳር ገብቷል። 😀
መሳይ አስመሳይ ማታ ከሚዘግበው የሾለከ መረጃ....
06/08/2026
*የሸረሪት ድር የአንበሳን ሀይል ከልክሎ አያውቅም!*
በምናባቸው አጥር አጠርን ከተማዋን ቆለፍን እያሉ በየጫካው ሲቀደዱ ለነበሩት የቀን ህልመኞች እነሆ የገሀዱ ዓለም አስደንጋጭ እውነት በጣና ዳርቻ በግርማ ሞገስ ተንጸባረቀ! ወደዚህ አካባቢ ዝር አይሉም ብለው ራሳቸውን ሲያሞኙ ለነበሩ ኃይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህርዳር ተገኝተው የባሕር ዳርን አየር እየተነፈሱት አንገት አስደፍተዋቸዋል።
የሸረሪት ድር ሰርቶ አንበሳ አጠምዳለው ብሎ ሲፎክር ለከረመው ፋኖ ይህን የብረት ግንብ የሆነ የከፍተኛ አመራሮች ስብስብ በገዛ እልፍኙ ላይ በድል አድራጊነት ቆሞ ማየት ከብርክም አልፎ የልብ ትርታን የሚያስተጓጉል መርዶ ሆኖበታል። እናንተ በሶሻል ሚዲያ መንደር የውሸት ድል ስታበስሩ ጠቅላዩ የእኛ እያላቹ የተመካቹበትን መሬት ረግጦታልና እንግዲህ ለድንጋጤያችሁ ማስታገሻ መፈለጉ የራሳችሁ ፋንታ ነው!
06/08/2026
ፋኖ ሆይ *ንጉሱን ባህር ዳር ገብቷል* የተስፋ መቁረጥ መግለጫችሁን አዘጋጅታችኋል? 😉
06/08/2026
_*የምናብ ጀግንነትና የገሃዱ ዓለም እውነታ ልዩነቱ እዚህ ጋር ነው! ፎካሪዎች ጫካ ለጫካ፤የተግባር ሰዎች ግን በዋናው ሜዳ*_
👉አንበሳ ባለበት ጫካ፣ ቀበሮ አይጮህም! ሀቁም እውነታውም ይሄ ነው፤ ቢመርም መዋጥ ግድ ነው፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dire Dawa
