Habti Dire
Makeup By Habti
09/04/2026
With Right Salon & Spa – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
09/04/2026
Right salon&spa በልዩነት ወደፊት ጥራት ምቾት ነፅህና
01/04/2026
Right salon&spa ጥራት ምቾት ንፅህና
ራይት ወይባ ጢስ ይምጡ ይጎብኙን በልዩነት ወደፊት ስለመረጡን ከልብ እናመሰግናለን���
ራይት ሳሎን ወይባ ጢስ
23/03/2026
Right salon&spa ጥራት ምቾት ንፅህና በልዩነት ወደፊት
16/03/2026
🌟 ራይት ሳሎንና እስፓ (Right Salon & Spa) -ለብዙ ዓመታት ጥራትና ምቾት ንፅህና እንዲሁም የታማኝነት ጉዞ! 🌟
በድሬዳዋ ከተማ የረጅም ዓመታት የቆየው አንጋፋው ራይት ሳሎንና እስፓ፤ የቀደመ ልምዱን ከዘመናዊ ጥበብ ጋር አዋህዶ ለወንዶችም ለሴቶችም ሁሉንም የውበት አገልግሎቶች በላቀ ጥራት ይዞ ይጠብቆታል።
🤴 ለወንዶች (Gents Section):
• ✂️ የፀጉር ስራ፦ ዘመናዊ አቆራረጥ፣ ቀለም፣ ማጠብ እና ፍሪዝ (Freeze)
• 🌬️ የፊት እንክብካቤ፦ የእንፋሎት (Steam) ህክምና
• 🧖♂️ እረፍትና ጤና፦ ሳውና ባዝ (Sauna Bath) እና ሙሉ የሰውነት ማሳጅ
• 🦶 ልዩ አገልግሎት፦ ሪፍሌክሶሎጂ (Reflexology) የእግር ማሳጅ እና ሞሮኮ ባዝ (Morocco Bath)
👸 ለሴቶች (Ladies Section):
• 💇♀️ የፀጉር ጥበብ፦ ፣ ቀለም፣ ቁርጥ፣የተለያዩ ስታይሎች፣ሹሩባ፣ስፌት እና የተለያዩ ትሪትመንቶች (Treatment)
• 💄 ውበት፦ ፕሮፌሽናል ሜካፕ (Makeup)፣ለሰርግ ለልደት ለተለያዩ ፕሮግራሞች አይላሽ (Eyelash) ቅንድብ ታቱ (Ombre Tattoo) የከንፈር ታቱ (Lip Tattoo): ተፈጥሮአዊና ማራኪ ከንፈር እንዲኖርዎት የሚያደርግ (Eyelashe Lift) የቅንድብ ላሚኔሽን (Eyebrow Lamination) ሂና ታቱ (Hina Tattoo)
• ጥፍር ውበትና እንክብካቤ (Nail Art & Care):
• 🧖♀️ ሰውነት፦ ሞሮኮ ባዝ፣ ሳውና ባዝ፣ ገላ (Steam) እና ጥራት ያለው የእግር እጥበት (Pedicure)
🌿 የባህል ውበት በዘመናዊ መስተንግዶ - ልዩ የወይባ ጢስ በራይት ሳሎን! 🌿
በድሬዳዋ ከተማ ለ ዓመታት በዘለቀው ልምዳችን፣ የታወቀውንና ተወዳጁን የወይባ ጢስ አገልግሎት በልዩ ሁኔታ አዘጋጅተናል።
✨ የእኛ የወይባ ጢስ ልዩ የሚያደርገው፦
• ጥራት ያለው ወይባ፦ ለቆዳ ተስማሚና ጥሩ መዓዛ ያለው ምርጥ ወይባ።
• ልዩ ድምቀትና ለቆዳዎ ልስላሴ የሚሰጥ።
• ለወላዶች፦ ከወሊድ በኋላ ለሚደረግ የእንክብካቤና የጤና ጥበቃ።
• ምቹ ቦታ፦ በቆይታዎ ዘና የሚያደርግና ጥራቱን የጠበቀ የግል ክፍል (Private Room)።
ባህላዊ ውበትዎን በባለሙያ እጅ ለማድመቅ ዛሬውኑ ወደ Right Salon & Spa ይምጡ!
፦ለምን እኛን ይመርጣሉ?
💎 ልምድ፦ በዘርፉ የቆየን አንጋፋ ባለሙያዎች በመሆናችን።
💎 ሁለንተናዊ፦ ሁሉንም የውበትና የእስፓ አገልግሎት በአንድ ቦታ ስለሚያገኙ።
💎 መስተንግዶ፦ ዘና የሚሉበት ምቹ ድባብና ፈጣን አገልግሎት ስላለን።
✨ ራይት ሳሎንና እስፓ፦ ውበትዎ በልምድ ይታጀባል! ✨
📍 አድራሻ፦ ድሬዳዋ፣ [ቁ1 ነምበር ዋን ቁ2 ብሎሰም ሆቴል ቁ3 ከዚራ ዳሽን ባንክ ህንፃ ቁ 4 ሳብያን ኢስት እስታር ሆቴል ]
በቅርቡ ደግሞ ቁ2 ታይዋን ሼካቢብ ህንጻ ላይ በባህላዊ ወይባ ጢስ ይጠብቁን።
📞 ቀጠሮ ለማስያዝ
፦+251 91 575 6474
ነበርዋን Right Salon&spa
፦+251 93 238 3855
ብሎሰም Right Salon&spa
፦+251 93 304 8485
ዳሽን የወንዶች Right Salon&spa
፦+251 93 238 3825
ዳሽን የሴቶች Right Salon&spa
፦+251 97 400 7452
ኢስት እስታር የሴቶች Right Salon&spa
፦+251 97 405 2352
ኢስት እስታር የወንዶች Right Salon&spa
ይደውሉልን።🙏እናመሰግናለን በልዩነት ወደፊት ፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
0000
