Dargaggoo Abdii Boru
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dargaggoo Abdii Boru, Health/Beauty, Qarsaa, Harer.
17/01/2026
17/01/2026
👉🏻የእኩል ተጠቃሚነት ለናይል ብቻ ሳይሆን ለቀይ ባህርም!
🌊 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ማንም ሀገር የናይልን ወንዝ በብቸኝነት መቆጣጠር አይችልም" ማለታቸው የኢትዮጵያን የቆየ የ'ፍትሃዊ ተጠቃሚነት' አቋም የሚያጠናክር ቢሆንም፣ የፍትህ ሚዛኑ ግን እዚህ ላይ ብቻ መቆም የለበትም።
🚢 የዓለም አቀፍ ማህበረሰብና ትራምፕ የህዳሴ ግድብን ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመፍታት መነሳታቸው የሚበረታታ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጠቃሚነት መብትም በተመሳሳይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ቀጠናዊ ጉዳይ ነው።
⚖️ ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ወደ ባህር የመድረስና የመጠቀም ተፈጥሯዊ መብት ያላት በመሆኑ፣ የአሜሪካ አስተዳደር በናይል ላይ ያሳየውን ግልጽ አቋም በቀይ ባህር የባህር በር ጥያቄ ላይም እንዲደግም እንጠብቃለን፤ ምክንያቱም ዘላቂ የቀጠናው ሰላምና የኢኮኖሚ ትስስር የሚረጋገጠው የሁሉንም ሀገራት መብት ባከበረ መልኩ ለጋራ እድገት በጋራ መስራት ሲቻል ብቻ ነው!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Harer
