BOGBO 2100
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BOGBO 2100, Jimma Setema Gatira, Jimma.
29/07/2026
የካይሮ የተሳሳተ ትርክትና የዓባይ ተፋሰስ እውነታ - ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ
++++++++++++++++++
| የዓባይ ወንዝ የኢትዮጵያ አይደለም" የሚለው የግብፅ ባለሥልጣናት አቋምና የተፋሰሱን ተፈጥሯዊና ጂኦግራፊያዊ እውነታ ካለመረዳት የመነጨ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ገለጹ።
ፕሬፌሰር ያዕቆብ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ የዓባይ ውኃ 85 በመቶ የሚሆነው ከኢትዮጵያ የሚመነጭ ሆኖ ሳለ "ወንዙ የኢትዮጵያ አይደለም" ማለት የተሳሳተ አመለካከት ማሳያ ነው። ኢትዮጵያ የውሃው ዋነኛ ምንጭ ብትሆንም ወንዙ የተፋሰሱ ሀገራት የጋራ ሀብት መሆኑን መቀበል፣ ለፍትሐዊ አጠቃቀምና ለጋራ ትብብር ግንባር ቀደም የድርድር ሀሳቦችን ስታቀርብ መቆየቷንም አአስታውሰዋል።
በመሆኑም ግብፅ መሠረት የሌለውን አቤቱታዋን ትታ ወንዙ የጋራ ሀብት መሆኑን ልትቀበል እንደሚገባ አሳስበዋል።
ኢትዮጵያ ግድቡን ለፖለቲካ ጥቅም አውላዋለች የሚለው የካይሮ ክስ ባዶ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻና የዲፕሎማሲ ጫና ለመፍጠር ያለመ ነው ያሉት ፕ/ር ያዕቆብ፤ ግድቡ ተገንብቶ ጥቅም መስጠት ከጀመረ በኋላ የሚሰነዘር ተቃውሞ ምንም ዓይነት ዋጋ እንደሌለው ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በሉዓላዊ ግዛቷ በሚመነጨው ወንዝ የመልማት መብቷን ግብፅም ቢትሆን ፈቃድ የመስጠትም ሆነ የመከልከል መብት እንደሌላት ገልፀው፤ ይህም የታችኞቹን የተፋሰስ ሀገራት በማይጎዳና የውሃ ፍሰቱን በማይቀንስ መልኩ ስለመከናወኑ በሦስተኛ ወገኖች ጭምር የተረጋገጠ እውነት መሆኑን ገልጸዋል።
ግብፅ "የህልውና አደጋ ነው" የምትለው ስጋት መሠረት የሌለው መሆኑን በመጠቆም፤ ይልቁንም የራሷ የውሃ አጠቃቀም ብክነት ያለበት በመሆኑ በጥንቃቄና በእውቀት ላይ የተመሠረተ አጠቃቀም ልትከተል እንደሚገባት መክረዋል። "የአካባቢ ጥበቃ ጥናት አልደረሰኝም" ማለቷ የሸፍጥ አካሄድ እንደሆነና ግድቡንም በትክክለኛ ስሙ አለመጠራቷ የተሳሳተ አስተሳሰቧ ማሳያ መሆኑን አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ እስካሁን ለተነሱ ጥያቄዎች በቂና አሳማኝ ምላሽ መስጠቷን፣ ወደፊትም የግድቡን አጠቃላይ ጠቃሚነት የማስረዳት ሥራዋን አጠናክራ መቀጠል እንዳለባት የጠቆሙት ተመራማሪው፤ ግብፅም ከፕሮፓጋንዳና ከሸፍጥ መንገድ ተቆጥባ ለጋራ ተጠቃሚነትና ትብብር ዝግጁ እንድትሆን አሳስበዋል።
በታደሠ ብናልፈው
#የሕዳሴውግድብ #ግብፅ #ኢትዮጵያ #ዓባይ maritime
11/06/2026
President Museveni addresses Ugandans ,😅😅
Wantaan biyyaa koof buuse yeroon waan biyyii koo naaf taateen walbira qabu baayee xiqqaa dha
kanaafuu bu'aan haadhaa fi Biyyaaf bufamuu waan itti quufamu mit .
Country first !!!
17/02/2026
Qarafaa (Cinnamon).
************************************
Gaaffiin namoota hedduu qarafaan maalii kan jedhu yommuu ta'u, gaaffii kanaaf gabaabumatti deebii nan kenna. akkasumas faayidaa isaa isiniif nan qooda.
Qarafaa'n yeroo hedduu mi'eessitu shaayeedhaaf kan itti fayyadamnu yommuu ta'u, afaan ingiliffaadhaan Cinnamon jedhama. Qarafaan qola mukaa waan akka fakkaatuu ta'ee, daakamuunis, daakuun isaa faayidaa hedduudhaaf oola. Akkasuma urgeessituu nyaatati.
Faayidaa Qarafaa Muraasa:
1. iita qaama namaa irratti argamu dhoksuuf,
2. Dhukkuba hadhooftuuf,
3. Dhukkuba xiichaaf,
4. Dhukkuba cophxoof,
5. Dhukkubbii yeerii xurii laguu dubartootaaf,
6. Dhukkubbii afuuffee fincaaniif,
7. Dhukkuba ijaatiif/ittiin kuulatu.
8. Dhukkuba busaaf,
9. Dhukkuba sukkaaraa too'achuuf
10. Dhukkuba garaachaaf
11. Quuqaa cinaachaaf
12. iita harmaatiif
13. Qufaaf, dhukkuba sombaaf
14. Qarafaa suunfachuu qofaan dandeettii waa yaadachuu keenyaa nii dabala.
15. Farra fangasiiti.
16. Furdina ni hir'isa.
17. Dhibee mataa bowwuutiif,
18. Hamma koolisteroolii qaama keenya keessaa xiqqeessa.
19. Fayyummaa fi qulqullina ilkaaniitiif,
20. Goginsa garaatii fi wantotaa hedduudhaaf ni oola.
Soorata soorattan, Dammaa Fi Shaayee wajjiin soorachuu dandeessu.
Hub: Guyyaatti Fallaana shayee 1 hamma 2 ol akka hin fayyadamne. Sanan ol yoo ta'e dhiibbaa geessisu qaba. Sanan ol fayyadamuus hin dandeessan.
👇👇
https://t.me/drhoneliat12em
https://t.me/drhoneliat12em
17/02/2026
Bravo China ; welcome bravely
አፍሪካ ወዳጅ ወጣላት
📌ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት የንግድ በሯን ወለል አድርጋ ከፈተች
| የዓለማችን የንግድ ግዙፍ የሆነችው ቻይና፣ ለ53 የአፍሪካ ሀገራት የምታደርገውን የንግድ ቀረጥ (Tariff) ሙሉ በሙሉ እንደምታነሳ አስታወቀች። ይህ ታሪካዊ የተባለ ውሳኔ ከሚያዝያ 2026 ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
የውሳኔው ፋይዳና ዝርዝር መረጃዎች፦
* ቀረጥ አልባ ንግድ፦ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ምንም የቀረጥ ክፍያ ወደ ቻይና ገበያ ማስገባት የሚችሉበትን ዕድል ይፈጥራል።
* የጋራ ትብብር፦ ቻይና ይህን እርምጃ ተከትሎ ከሀገራቱ ጋር አዲስና ጠንካራ የጋራ የንግድ ትብብር ስምምነት ለመፈጸም ዝግጅቷን አጠናቅቃለች።
* ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ፦ ውሳኔው የአፍሪካን የወጪ ንግድ አቅም ከማሳደጉም በላይ፣ በቻይና እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ሚዛን ለማስተካከል ትልቅ እገዛ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ የቤጂንግ ውሳኔ አፍሪካውያን አምራቾች ግዙፉን የቻይና ገበያ እንዲቀላቀሉ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት መሆኑ ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ጌጡ
#ቻይና #አፍሪካ #ንግድ #ኢኮኖሚ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Jimma
JKB2018
