Jechoota jireenya namaa jijjiiran
04/06/2026
21/05/2026
Z gunners
21/05/2026
jaallattoonni arseenaal nagaa keessani?
Kana namummaan
14/02/2026
#
-
gebre shabiyo gabre misr
1:~ ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ
ነው።
:
4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
:
7:~ ምንም እንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም ጥቁር ነው።
:
8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ ያየውን ሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
:
10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ መሸጥ
ትችላለህ።
:
14:~ ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት
ይፈልጋል?
:
15:~ ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች ለምን
ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
:
16:~ በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ*አውርተን
ለቴሌ እንከፍላለን?
:
17:~ ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
:
18:~ ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
:
19:~ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር ከፈለግህ
ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ አስቀምጠው። ከዚህ
ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና
አንብበው ከወደዱት 👍👍!
።
።
።
:
:
20:~ ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
:
ይበልጥ ስንት ቁጥሩ ተመቻችሁ? mee komentii jalatti lakkoofsa meeqatu isinitti tole komentiin....
29/04/2025
jechoota saayikoloojii fi akkasumas dhugaawwan sammuu namaa faana wal qabatan karaa yuutuubii keenyaan daawwadhaa irraa baradhaa https://www.youtube.com/.
Website
Address
Jimma

25/04/2025