LIYON HIZIB
God is Good
15/05/2026
...
አንበቡ ግራ እንዳትጋቡ ህልም እንዳትጀምሩ
...
..
👂በድሮ ጊዘ በጭጋግ የተሸፈነ ተራራ ላይ የሚኖር አንድ #መነኩሴ በየቀኑ ምንም ውሃ በሌለበት ባዶ መሬት ላይ በእንጨት ዘንግ የውሃ ማዕበልን ሲስል ይውላል፤ አንድ ቀን ታዲያ አንድ #መንገደኛ ወደ እርሱ ቀርቦ "አባት ሆይ፣ ውሃ በሌለበት አሸዋ ላይ ማዕበልን መሳል ምን ትርጉም አለው?" ብሎ ቢጠይቀው፣ መነኩሴውም "እኔ የምስለው ማዕበሉን ሳይሆን " አለው። መንገደኛው ግን በንግግሩ ግራ ተጋብቶ አሸዋው ላይ ወደተሳለው ማዕበል ሲመለከት፣ እስከ #ጉልበቱ ድረስ አጠለቀው፤ በዚያው ቅጽበት መንገደኛው "🤔የሰመጥኩት በእውነት ባህር ውስጥ ነው ወይስ በገዛ አዕምሮዬ በፈጠረው🤯 ትዝታ?" ብሎ ራሱን እንዲጠይቅና በቆመበት የአሸዋ ላይ ስዕልና በረቂቁ መንፈሳዊ ዓለም መካከል ያለው ልዩነት ጠፍቶበት እንዲባዝን አደረገው።
**የታሪኩ ፦ የማይታየው ባህር**
ዓለም የምትመስለን እንደ አመለካከታችን ነው። በውስጣችን ሰላም ካለ በረሃው ላይ ባህር ይታየናል፤ በውስጣችን ማዕበል ካለ ደግሞ ጸጥታ በሰፈነበት ስፍራ እንኳ እንሰጥማለን። ታሪኩ በምናባዊውና በእውነተኛው ዓለም መካከል ያለውን ቀጭን መስመር በማሳየት፣ "ትልቁ ዓለም ያለው በውስጥህ ነው" የሚል መልእክት ያስተላልፋል።
?
LIYON HIZIB
29/04/2026
my jeles I miss you❤️❤️🥰
29/04/2026
10/03/2026
ትላንትናም የረዳኝ ዛረም ያው ነው ጥሎኝም አያውቅም ሁለም ከእኔ ጋር ነው😇
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Jinka
4033
