Zehon Tube
ሲያምርሽ ይቅር እንጅ የኛ ነሽ ኢትዩጵያ
ሀበሽ #ኢትዮጵያ #ዜና #ሀገር #ችግር #ዛሬ @
27/01/2026
With Meta – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers! 🎉
ግዜ ደጉ ፈላጭ ቆራጭ ነው
@
እስኪ አስረዱኝ የምታቁ?
28/09/2022
በመንገድ ላይ.....🚶♂️
ግን ለምን...!? (1)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እሳት እዳይዘንብ ፈራህ 🤔
አለም ፍፃሜዋ የደረሰች ይመስላል 🤔
ይሄው ነው የአለም ፍፃሜ ፣ ይሄው ነው ምልክቱ 🤔
--> መጥፎ ቃላቶችን መለዋወጥ ይበዛል ።
---> ሰዎች አላማዉን በማያዉቁት ዉጊያ ዉስጥ ይሳተፋሉ (ይጋደላሉ።)"ነፍሴ በእጁ በሆነዉ ጌታ እምላለሁ በሰዎች ላይ ይህ ዘመን ይመጣል።
ገዳይ በምን ምክንያት እንደገደለ አያዉቅም- ተገዳይ በምን ምክንያት እንደተገደለ አያዉቅም።
09/09/2022
አፋልጉኝ
ሙስሊሞች በአላህ🙏
ከርስቲያኖች በእግዚያቢሄር 🙏
እባካችሂ ልጅን አፋልጉኝ ይላል የወላድ አንጀት
ጠፍታብን ነው አፋልጉን ይላሉ በተሰበረ ልብ እናትና አባት
ስሞ እምሽ ሹሜ ትባላለች
የትውልድ ሀገር ጣንባበር ወረዳ ማፉድ ቀበሌ ነው
ከጠፋች አመት ሆኖታል በጂዳ ሆስፒታል ገብታለች
ብለዋል ሀኪም ቤት ያያችኋት ልጆች ካላችሁ !!
ወይንም ከእስር ቤት ያያችኋት ልጆች ካላችሁ!!
እድትነግሩን በአክብሮት እጠይቃለን🙏🙏
የ' ሳኡድ ቁጥር ፦ 0558022493
የ' ኢትዩ ቁጥር ፦ 0984709620
👉 ሸር 👉 share
ሸር በማድረግ ይሄን የተጨነቀ ቤተሰብ ከጭንቀት እንገላግላቸው 🙏
02/09/2022
አፋልጉኝ share🙏 ሸር 🙏
ተፈላጊ ከታች በፎቶዋ የምትታየው (አለሚቱ አያሌው ) ስትሆን
በጦርነቱ ግዜ ከመርሳ ከተማ ወደ ወልድያ ከተማ የሄደች ሲሆን
ወደመኖርያ ቤቶ እስካሁን አልተመለሰችም።
በመሆኑም ቤተሰቦቿ ትልቅ ጭንቀት ላይ ናቸው
ተፈላጊዋን ያየ ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር
እዳሳውቁን በትትና እንጠይቃለን
👇........👇.............👇
በዚህ ስልክ ቁ ፦ ይደውሉልን
+251935418697 🙏
+966551305201 🙏.....................................ሸር በማድረግ ታፋልጉን ዘንድ በአላህ እና በ'እግዘአብሔር ስም እንጠይቃለን
Click here to claim your Sponsored Listing.
