Tesfa habte yenduye jegnit lij page.
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tesfa habte yenduye jegnit lij page., Health/Beauty, Afare regional state of Ethiopia, Logya.
15/09/2022
የሠው ልጅ ከራሱ አልፎ ለሠው ልጆች ይሰራል ይኖራል ያኖራልና ሠዎች በምንችለው ሁሉ ለሠው ልጅ ድሎት ምቾት በመስራት ህሊናችንም መንፈሳችንንም ይደሠት ዘንድ እንስራ እንኑርም።እኔ ከኔ ባለፈ በምችለው እተጋለሁኝ እናንተም ከራሳችሁ ባለፈ ለሠው ልጅ ድሎት መስዋዕትነት ክፈሉ እንደ አካባቢያችን ባህል ወግና እውቀታችንን በማጋራት።"ኑር ሌሎችም እንዲኖሩ አድርጉ"በተለይም በሠላም በጤናና በፍቅር ጉዳይ እስከ ማህበራዊ ችግር ፈቺነት ድረስ በምንችለው ስንሞክር የሚያስችለን ፈጣሪም ሰዎችም አሉልንና ተስፋችን አይታክት።በተረፈ ሠላም ጤናና ፍቅር ለሀገር ለወገን አሜን።።።
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Logya?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Afare Regional State Of Ethiopia
Logya
Logya
