Afar Press
Connecting hearts 🤝 | Faith, service & sisterhood/brotherhood 🌙”
“Empowering the ummah | Community, faith & good vibes only ✨”
15/10/2026
ህልም ተፈርቶ አይደረስም፤ በድፍረት፣ በትጋትና በፅናት እውን ይሆናል!” 💪✨
ህልምህ ምንም ያህል ቢርቅ፣ በራስ መተማመን እና በተከታታይ ጥረት ወደ እውነት መቀየር ትችላለህ።
😍😍😍😍
አትፍራ፤ አትታክት፤ አትተው! ህልምህ የሚጀምረው በእምነትህ ነው፣ የሚሳካው ግን በተግባርህ ነው። 🔥
30/09/2026
እንኳን ደስ አለን !!!ወ/ሮ Aysha Mohammed Aden እጅግ ታታሪ፣ ሥራን የሚወዱ፣ በእውቀትና በሙያ ሥራን የሚመሩ፣ አዳዲስ ሀሳቦችን በማፍለቅ በትጋትና በብቃት የሚመሩ መሪ እንደመሆንዎ፣ በድጋሚ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሹመት ተገቢ እና አስደሳች ነው።
ወ/ሮ አይሻ መሀመድ የመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው በመሾምዎ ከልብ እንኳን ደስ አለዎት!
በቀጣይ ጊዜ ኃላፊነትዎ የተሳካ የሥራ ዘመን፣ የተሟላ ጥበብና ጥንካሬ እንዲሁም ብዙ ስኬት እንዲታደሉ እንመኛለን።
መልካም የሥራ ዘመን!
መልካም ኃላፊነት!
ኮሚሽኑ
Addis Ababa Investment commission
30/09/2026
ሰበር የድል ዜና!
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችንና የትግራይ የሰላም ኃይሎች ወረዳ ዛታ ከስብሃት ነጋ ወራሪው ቡድን ነፃ አወጣ።
የትግራይ የሰላም ኃይሎች ዛታና ፀጥታ የማስከበር ስራ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ተረክበዋል።
ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 💪🇪🇹
ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 💪🇪🇹
30/09/2026
General Bilea Ahmed Commissioner of the Afar Regional State Police Commission
A charismatic, disciplined, and exemplary leader who inspires others through his leadership, commitment, and dedication to public service. A leader who values peace, order, and responsibility while serving the people of the Afar Region with determination and integrity. 🇪🇹🤝
20/09/2026
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽነር ቢልኤ አህመድ፣
በክልሉ የፖሊስ ተቋምን በማዘመን፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በማሳደግ እና የዘመናዊ አመራር አቅምን በማጎልበት ላይ የሚያደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው።
በተሻለ አመራርና በቁርጠኝነት የክልሉን ሰላምና ደህንነት በመጠበቅ የበኩልዎን ሚና በትጋት በመወጣትዎ እናመሰግናለን።
ለሠሩት መልካም ሥራ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባዎታል። 👏❤️
መልካም የአመራር ጉዞ እንመኝልዎታለን
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Afar Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
