Muluken Alemayehu

Muluken Alemayehu

Share

ነገር ግን ማንም ጓደኛ የማያይልህ የቅርብ የሚቆረቆርና መሻሻልህን የሚናፍቅ ሰው ብቻ አይቶ የሚሰጠህ ምክር ነው

19/11/2025

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Firew Tolosa, Abdala Mustefa, Melese Teshome, Girma Bekele, Wal Ta, ምለሽ ጉለሽ, Efi Asfaw, Yesh Bekele

16/11/2025
28/10/2025

✍️ ወዳጄ ..

✴️▹① ማንም እውነተኛ አይደለም። ሁሉም ሰው ሁለት ፊት አለው — አንዱ እንድታዩለት የሚፈልገው፣ ሌላኛው ደግሞ ራስህ ልታገኘው የሚገባ።

✨② ክብር ያለው ለገንዘብ ነው እንጂ ለግለሰቡ አይደለም።

✨③ ከሁሉም በላይ የሚጎዳህ በጣም የምትወደው ሰው ነው።

✨④ #ደስተኛ ስትሆን ሙዚቃውን ታደንቃለህ፤ ስታዝን ግን የሙዚቃውን ግጥም ትረዳለህ።

-⑤ #በህይወት ውስጥ ማንነትህን የሚገልጸው፤ ሁሉ ነገር ሲኖርህ የምታሳየው ባህሪ እና ምንም ሳይኖርህ ያለህ ትዕግስት ነው።

✨⑥ አብዛኛው ሰው የሚመርጠው ጥሩ ሀሳብን ሳይሆን መልካም መልክን ነው።

✨⑦ ውድቀት መጀመሪያ በሰው ፊት በጥፊ ይመታሃል፤ ከዚያም በስውር የድል እቅፍ ይከተላል።

✨⑧ ድሆች እውነተኛ ጓደኞች የሏቸውም ቢኖራቸውም እንኳ አስመሳዮች ናቸው።

✨ ⑨ እምነት አንዴ ከተሰበረ በኋላ ይቅርታ ትርጉም የለውም።

✨ ⑩ የማይቻል ማታለያ ስለሆነ አብዛኛው ሰው እውነተኛውን ውበት ያጣዋል።

Photos from Muluken Alemayehu's post 07/08/2025

ማልያዊቷ እናት በአንድ ጊዜ 9 ዘጠኝ ጤነኛ ህጻናትን በመውለድ ታሪክ ሰርታለች ተባለ

ማሊያዊቷ ሃሊማ ሲሴ በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ጤነኛ ህጻናትን በመውለድ ታሪክ ሰርታለች ተብሏል። ይህ ያልተለመደ እና አስገራሚ ተፈጥሯዊ ክስተት ሲሆን፣ በአንድ ልደት ውስጥ በህይወት ለተረፉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ህጻናት የ ጊነስ ወርልድ ሪከርድን እንድትይዝ አድርጓታል ነው የተባለው።

ሃሊማ አምስት ሴት እና አራት ወንድ ልጆችን የያዙትን ዘጠኝ ልጆቿን በ 30 ሳምንታት የእርግዝና ጊዜ ውስጥ፣ በ ሲ-ሴክሽን በሚባል ቀዶ ጥገና ወልዳለች የተባለ ሲሆን ይህ አስደናቂ ክስተት በህክምና ታሪክ ውስጥ እጅግ አበረታች እና ተአምራዊ ጊዜ ሆኖ ተመዝግቧል ነው የተባለው።

11/07/2025

ባሻዬ! ሁለት ነገሮች ገርመውኛል። ልንገርህ።

1. አንድ ጊዜ አንድ ሰው ግቢዬ መጣና እንዲህ አለኝ፣

"የቴሌቪዥን ግብር ይክፈሉ!"

"አልከፍልም!"

"ለምን?"

"ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ የአንድ ሰው መልክ ብቻ ለማይበት ቲቪ ግብር አልከፍልም!"

"ግብር መክፈል ግዳታዎ ነው!"

"አውቃለሁ! እኔ ግን ቲቪ የለኝም"

"ታዲያ ጣሪያ ላይ የሰቀሉት ዲሽ ምንድነው?"

ሲለኝ እጁን ይዤ ወደ ቤቴ ካስገባሁት በኋላ ፍሪጄን ከፍቼ እያሳየሁት እንዲህ አልኩት፣

"ይኸውልህ! እዚህ ፍሪጅ ውስጥ 5 ሊትር ወተት ይታይሃል?"

"አዎ!"

"5 ሊትር ወተት ስላለኝ ላም አለኝ ማለት ነው?"

"አይደለም"

"እኮ! ዲሽ አለኝ ማለትም ቴሌቪዥን አለኝ ማለት አይደለም"

ባሻዬ! አልጨረስኩም። ሁለተኛውን በነገው ዕለት አቀርብልሃለሁ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Mizan Teferi?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Sw
Mizan Teferi
WACHA