Hayyu
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hayyu, Health/Beauty, Finfine, Nek'emte.
*Sagantaa Duula na filadhaa Paartii Badhaadhinaa*
Paartii Badhaadhinaa Badhaadhina Filadhaa!
Itoophiyaa gara Biyya Fakkeenyummaatti!
*Paartii Badhaadhinaa Badhaadhina Filadhaa!*
Itoophiyaa gara Biyya Fakkeenyummaatti!
_ለሀገር ብልፅግና ከተሜነት አማራጭ የሌለው ሞተር ነው_
👉የኢትዮጵያ ለውጥ ትልቁ ስኬት የሚለካው በግንባታዎች ብቻ ሳይሆን በዜጎች የአስተሳሰብ ሽግግር ነው። ለረጅም ጊዜ ርካሽ ጉልበት የኢንቨስትመንት መሳቢያ ተደርጎ መወሰዱ፣ የወጣቱን አእምሮአዊ አቅም ዝቅ አድርጎ የመመልከት ያህል ነበር‼️
🌗ዛሬ ግን በሀገሪቱ እየታየ ያለው እንቅስቃሴ ወጣቱ የራሱን መፍትሔ እንዲያመነጭ የሚያበረታታ ነው። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ (Fintech) እና የግብርና ዘመናዊነት ላይ የሚታዩ የፈጠራ ውጤቶች የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ በክንድ ሳይሆን በጭንቅላት ላይ መሆኑን እያረጋገጡ ነው‼️
🇪🇹“አምራች ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አይተኬ ሚና አለው” -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
yaada hawaasaa Qophii filannoo biyyaalessaa marsaa 7ffaa irratti
18/02/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Nek'emte
