Hayder bin negash
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hayder bin negash, Health/Beauty, Addis Ababa.
#ጘዛ
🔍ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“በጨለማዎች ወደ መስጂዶች የሚጓዙትን
በቂያማህ ቀን ሙሉ በሆነ ብርሃን አብስራቸው”
19/11/2023
ኡሚሚ❤❤
10/11/2023
ወንጀል ተውባ አለው
- ሀዘን ደስታ አለው
- መጨናነቅ እረፍት አለው
- ጥበትም ስፋት አለው
ሁሉም ነገር መፍትሄ ይኖረዋል
ብቻ አንቺ በአሏህ ተማመኝና ታገሺ✋
28/10/2023
ያአላህ
አላህ ኮ እንዲህ ያለን በኢማን እንጂ በዘር አይደለም
ዛሬ ግን ጉድ እያየን ነው
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
