Abdul kerim

Abdul kerim

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdul kerim, Health/Beauty, dir, Addis Ababa.

23/04/2021

የስፖርት ቤተሰቦች ሠላም ለእናንተ ይሁን!

በሃገራችን ስራ የጀመረው የክፍያ ቴሌቪዥን CANAL+ ለዚህ የፌስ ቡክ ገጽ ተከታዮች (በየዕለቱ) ስጦታ ይዞ መጥቷል።

አዳዲስ የመዝናኛ፣ የመረጃ፣ የህጻናት እንዲሁም የስፖርት ቻነሎችንን በአማርኛ ቋንቋ ከፍቶ ስርጭት ጀምሯል። በስፖርት ቻነሉ (ለጊዜው) የቡንደስሊጋ እና የፈረንሳይ ሊግ-ኧ እንዲሁም የኤንቢኤ ቅርጫት ኳስ ጨዋታዎችን እያስተላለፈ ይገኛል።

ቃና፣ ኢቢሲ፣ ኢቢኤስ፣ ፋና፣ እና ሌሎች የሃገር ውስጥ ቻነሎችንም እንዲሁም እንደ CNN, BBC, France 24, Sky News እና ሌሎችም የውጭ ሃገር የዜና ቻነሎችን አብሮ መከታተል የምትችሉበትን የCANAL+ ዲኮደር፣ ዲሽ እና ተያያዥ ሙሉ ዕቃዎችን እንዲሁም የአንድ ወር ሙሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፕሮግራሞች ስጦታ እንሰጣለን። ዛሬን ጨምሮ ለአምስት ቀን፣ በየቀኑ አንድ ስጦታ።

በየዕለቱ ለተሳትፎ የምንጠይቃችሁን ጥያቄ በዚሁ ገጽ፣ (በጥያቄው ስር) መመለስ ብቻ ነው።

(ትክክለኛ መላሾች ከበዙ አሸናፊውን በዕጣ እንለያለን)

የዛሬ ጥያቄ:-

በጀርመን ቡንደስሊጋ በመሪው ባየርን ሙኒክ እና በሁለተኛነት በሚከተለው አር ቢ ላይፕዚሽ መካከል በዚህ ሰዓት (ከ30 የሊግ ጨዋታዎች በኋላ) ያለው የነጥብ ልዩነት ስንት ነው?


+international

Category

Website

Address


Dir
Addis Ababa
0921A

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdul kerim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.