Afrofigure Fashion and Beauty school

Afrofigure Fashion and Beauty school

Share

WELCOME to EAST AFRICA'S PREMIERE MAKE UP AND MODELING SCHOOL.

እንኳን ወደ አፍሮፊገር ዓለም አቀፍ የ ፋሽን እና ውበት ማሰልጠኛ በደህና መጡ::

አድራሻችን :- አ/አ ስታዲየም ይሓ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

ስልክ : 09 315 285 66
09 074 017 17
011 854 98 00

22/06/2026

0931528566 ዉድድሩ ምዝገባ ለትንሽ ቀናት ብቻ ይቆያል
📍አድራሻችን ፡ ለገሀር የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

21/06/2026

ሚስ እና ሚስተር ዩኒቨርስ ኢትዮጵያ!!
ኢትዮጵያን ወክለው እንማን ይሄዳሉ? 🇪🇹
አሸናፊዎች ኢትዮጵያን ወክለው እሚወዳደሩበት ልዩ አጋጣሚ ከኮንጋፋዉ ተቋማችን አፍሮፊገረ ፋሽን እና ዉበት ማሰልጠኛ ልዩ እድል ቀርቦላችኋል። የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን በስልካችን ይደውሉ። #አዲስአበባ #ሞዴሊንግ

21/06/2026

አቢጊያ የፀጉር ቁርጥ ስልጠናዋን ጨርስ የግል የወንዶች ዉበት ሳሎን በመክፈት ለሌሎች የስራ እድል ለመፍጠር አስባለች። ፕሮፌሽናል የወንዶች የዉበት ባለሞያ መሆን ካሰቡ አፍሮፈገር ያዘጋጀዉ ልዩ የክረምት ስልጠና ስላለ በ 0931528566 ወይም በአድራሻችን ለገሀር ስታዲየም የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ይጎብኙን።

21/06/2026

ኦምብሬ ሲማሩ ናኖ አሰራር እሚማሩበት ልዮ እድል። ያልን ዉስን ቦታ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ ☎️ 0931528566 ወይም አድራሻችን 📍ለገሀር የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ያገኙናል።

21/06/2026

የሜካፕ ሰልጣኞች ልዩ ስራ ተጋበዙልን። የሜካፕ ስልጠና ሲያገኙ ሙሉ መማሪያ ቁሳቁስ ጨምሮ ብቃት ባላቸዉ ምህራን ስልጠናዎን ይከታተላሉ።
📍ለገሀር ስታዲየም የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ያገኙናል

Photos from Afrofigure Fashion and Beauty school's post 19/05/2026

ልጅዎ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ካላት/ዉ ይህ በአፍሮፈገር ኢንተርናሽናል ፋሽን እና ዉበት ማሰልጠኛ በኢትዮዸያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምት boot camp እንዳያመልጥኦ። ለበለጠ መረጃ ☎️ 0931528566 📍አድራሻችን ለገሀር ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ 🇪🇹

16/05/2026

አፍሮፈገር የፀጉር ማሰልጠኛን ሲቀላቀሉ ተቆራጭን ጨምሮ ፣ሙሉ መማሪያ ቁሳቁሶችን ከነ እዉቅ መ ምህራኖቻችን ያገኛሉ። ☎️ 0931528566 📞👌🏽
አድራሻችን :- ለገሀር የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

12/05/2026

ለወንዶች ሂዉማን ሄር አገልግሎት ጀምረናል። 1 አመት ያለ ምንም መነቃቀል እና መላጣ ሳያሰጋዎት በሚፈልጉት የፀጉር ስታይል እናስዉቦታለን።

Photos from Afrofigure Fashion and Beauty school's post 31/03/2026

Our makeup students work 💄

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa