Yabu
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yabu, Health/Beauty, Addis, Addis Ababa.
05/10/2026
የመደመር መንግሥት ምስረታ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል
የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል።
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 50 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥልጣን አካል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑንና ተጠሪነቱም ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑን ይደነግጋል።
የምክር ቤቱ የሥራ ዘመንም በመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እንደሚጀምር በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2 ተደንግጓል፡፡
በተጨማሪም በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 56 መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት ወይም ጣምራ ድርጅቶች የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል እንደሚያደራጅና እንደሚመራ ይታወቃል፡፡
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተሳትፈው በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል። ጠቅላላ ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒነት ባለው ሁኔታ ነው በስኬት የተከናወነው። ብልፅግና ፓርቲም በህዝብ ይሁንታ አብላጫውን ድምፅ ማግኘቱ ይታወቃል።
በዚህ መሰረትም ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የአዲሱ መንግሥት ምስረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን አንድ ላይ ተጉዘው ወደ ስብሰባ ሲገቡ
Prime Minister Abiy Ahmed and President Vladimir Putin travel together to a meeting in New Delhi
የከተማችን ገጽታ እየተቀየረ መሄዱ ብቻ ሳይሆን የነዋሪዎችንም የኑሮ ኑሮ ከፍ የሚያደርግ ሥራ ነው። ቀጣዩ ጉዞአችን ከዚህ በላይ ያማረ ይሁን!
23/08/2026
ዛሬ የኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስን መርቀን ሥራ አስጀምረናል።
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ከተማችን አዲስ አበባ የጤና ቱሪዝም ማዕከል እናደርጋታለን ስንል በመንግስት ብቻ የምናሳካው ሳይሆን በግሉ ዘርፍ የሚገነቡትንም ታሳቢ በማድረግ ስለሆነ፣ ዛሬ ያስመረቅነው የኒው ሊፍ ሜዲካል ሆስፒታልም የዚህ አንዱ ማሳያ ነው ።
ኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስ በሃገራችን ከላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀጥሎ ሁለተኛው PET-CT SCAN CAT LAB እና ሌሎች ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጂዎች የተሟሉለት ትልቅ የጤና ማዕከል ነው። በጤናው ዘርፍ የምናደርገው ኢንቨስትመንት ክፍያው ከሁሉ የላቀ ስለሆነ እንደዚህ አይነት በጤናው ዘርፍ ለሚሰሩ የጤና ተቋማት እና ሆስፒታሎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን።
የኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስ መስራችና ስራአስኪያጅ ዶ/ር ኢማን አብዱልራህማን እና ባለቤታቸው አቡበከር መሃመድ ሳላህን በራሴና በከተማው አስተዳደር ስም በጣም እናመሰግናለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
Har'a Kompileeksii Meedikaalaa Niiw Liif eebbisnee hojii jalqabsiisneerra.
Baga gammaddan! Baga gammanne!
Magaalaa keenya Finfinnee giddugala turizimii fayyaa taasifna yoo jennu waan mootummaadhaan qofa milkeessinu osoo hin taane, dameen dhuunfaa kan itti ijaaraman yaada keessa galchuudhaan waan ta'eef, Hospitaalli Meedikaalaa Niiw Liif har'a eebbisiisnes isa kanaaf agarsiistuu tokkodha.
Kompileeksiin Meedikaalaa Niiw Liif biyya keenya Hospitaala Ispeshaalaayizdii Laftootti aanuudhaan lammaffaa kan ta'e PET-CT SCAN, CAT LAB fi teeknooloojiiwwan ammayyaa biroo kan guuttameef giddugala fayyaa guddaadha. Investimantiin damee fayyaan taasifnu kaffaltiin isaa hundumaa caalaa waan ta'eef, dhaabbilee fayyaa fi Hospitaalota damee akkasiin hojjataniif deeggarsa keenya cimsinee itti fufna.
Hundessituu fi Hoji gaggeessituu olaanaa Kompileeksii Meedikaalaa Niiw Liif kan ta'an Dr. Imaan Abdulrahimaan fi abbaa warraa isaanii Abuubakar Mahaammad Saalaahiin maqaa koo fi maqaa bulchiinsa magaalichaan baay'ee galateeffanna.
Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu!
17/03/2026
is a great commitment! This is our prime minister amazing job . Ethiopia is a greate country and great nations with Uncountable resources &potential .Now lt is the right time to bring Ethiopia and its nations to prosper and one of the lead country in the world!
13/02/2026
18/01/2026
Real development is one that wipes away the tears of citizens and eases the lives of the poor. It is a great moral satisfaction that these strong mothers have suffered for years in the sun and cold and now have a modern and dignified business place.
Category
Website
Address
Addis
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Yabu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
