RaniBelle

RaniBelle

Share

ለቆዳ ማማከር እና ኦርጅናል ኮስሞቲክስ
Skin Consultancy
Orignal cosmetics skin care products

☎️0945442425
☎️0979455555

https://t.me/ranibellerental

23/08/2026

ከቡጉር ጠባሳ መገላገል ይፈልጋሉ? ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ! �
ይደዉሉ :0945442425

20/08/2026

በጣም ከምንወዳቸው እና ከምንጠቀማቸው ምርጥ የቆዳ እንክብካቤ ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ሴረም ለሁሉም የቆዳ አይነቶች የሚስማማ ሲሆን፣ የቆዳን ገጽታ በማለስለስ ፍጹም አንጸባራቂ እንዲሆን ይረዳል።
� 0976635872
�አድራሻ
� ሞርኒግ እስታር ሞል ዉስጥ እንደገባችሁ በግራ በኩል አበባ መሸጫ አለ በሱ ደረጃ ስትወጡ ፊት ለፊት ሁለተኛ ዲስፕለይ ያገኙናል።

18/08/2026

ሻምፖዎ ውስጥ እነዚህን 3 ነገሮች በመጨመር ብቻ የፀጉር እድገትዎን ያፋጥኑ!

17/08/2026

ለማራኪ ቁመና እና ቅርጽ፦Waist Trainer! ���
​የሆድ አካባቢን ሰብሰብ አድርጎ ለየት ያለና የሚያምር የስምንት ቁጥር (8-Shape) ቅርጽን የሚያላብስ ድንቅ Waist Trainer ይዘንላችሁ ቀርበናል!
​� ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉልን፦ 0941997711

15/08/2026

ናይ 2 ወርሂ ለውጢ
ይደዉሉ : 0995855800

13/08/2026

በጀርባ ብጉር እና ጠባሳ ተቸግረዋል? ለእርስዎ የሚሆን ፍጹም መፍትሄ እኛ ጋር አለ። የጀርባ ፈሻል (Back Facial) በመውሰድ የቆዳዎን ውበት ይመልሱ!

13/08/2026

ቀኑን ሙሉ የማያስወግድ ማራኪ የንፈር ቀለም የሚፈልጉ ከሆነ — ይህን ይሞክሩት! �

12/08/2026

ሚሊያ (Milia) ወይም በአይናችን ዙሪያ የሚወጡ ትናንሽ ነጭ ነጥቦች አስጨንቀውዎታል? እነዚህን ነጥቦች በቀላሉ ቤት ውስጥ ለማስወገድ የሚረዱ መፍትሄዎችን እነሆ!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa