Solomon tesfaye
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Solomon tesfaye, Health/Beauty, Addis Ababa.
10/10/2026
08/10/2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ
#የመደመርመንግሥት
08/10/2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የገንዘብ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ አቀረቡ
#የመደመርመንግሥት
08/10/2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቅርበዋል።
#የመደመርመንግሥት
05/10/2026
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።
በዚህም ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።
! ! !
05/10/2026
አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሸን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።
በዚህም አቶ ደስታ ሌዳሞን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።
! ! !
05/10/2026
አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።
! ! !
#
Category
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Solomon tesfaye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
