Tena Holistic
Chronic diseases are killing people. Let’s go…Join us! BMA Plaza, 707.
Carb-loading is the cause leading to metabolic syndrome: insulin resistance, HTN, diabetese, cancer.... The root of the problem is metabolic, and the solution is the same - metabolic.
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን (EFDA) ከባለሙያዎች ጋር በመሆን ለዓመታት ሲያዘጋጀው የቆየውና ባለፈው ጥቅምት ወር (October 2025) ወደ ፓርላማ የቀረበው አጠቃላይ ረቂቅ ሕግ እኛን የሚጠብቅ መፍትሔ ይዟል። ይህ ሕግ፦
1.በምግብ ማሸጊያዎች ፊት ለፊት ላይ ግልጽ የሆኑ ጥቁር የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን በመለጠፍ ወላጆች ከመግዛታቸው በፊት አደጋውን እንዲረዱ ያደርጋል።
2.ከውጭ በሚገቡና በሀገር ውስጥ በሚመረቱ ምግቦች ውስጥ መርዛማ ትራንስ ፋቶችን በሕግ ያግዳል።
3.በትምህርት ቤቶቻችን አቅራቢያ የጎጂ ምግቦችን ማስታወቂያና ሽያጭ ያስቆማል።
4.ከፍተኛ ስኳር ባላቸው ምግቦች ላይ ታክስ በመጣል ገቢውን ለሀገር ውስጥ ጤናማ ግብርና ድጎማ ያውላል!
Hydration / ውሃ
#ውሃ
እንቁላል: "አስኳሉን አዉጡ"?? (part 2) መሉ ቪዲዮውን ዩቲዩብ ላይ ታገኛላችሁ ሊንኩ ባዮ ላይ አለ።
እንቁላል:"አስኳሉን አዉጡ"???
*ለጤናማ ህይወት 📞0982224444 ይደዉሉ።
ፆም(Fasing)!
ለጤናማ ህይወት 📞09-82-22-44-44 ይደዉሉ::
ወታደራዊ ቻሌንጅ #3
ቁርስን መዝለል
Part 2:ራስን መመገብ(Autophagy).
*ለጤናማ ህይወት 📞09-82-22-44-44 ይደዉሉ::
ራስን መመገብ(Autophagy).
*የማማከር አገልግሎት ለማግኘት
ከፈለጉ 📞0982224444 ይደዉሉ::
አመጋገባችን ልክ አይደለም!
* የማማከር አገልግሎት ማግኘት ከፈለጉ 📞 0982224444 ይደዉሉ ::
TENA HOLISTIC challenge #2: No Snacking!
* የማማከር አገልግሎት ከፈለጉ 📞0982224444 ይደዉሉ ::
#ይቻላል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
BMA Plaza/Suite 707/Alfoz Plaza
Addis Ababa
