ethio Dani

ethio Dani

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ethio Dani, Health/Beauty, Addis Abeba, Addis Ababa.

Photos from ethio Dani 's post 16/01/2026

Addis Ababa sti...

Photos from ethio Dani 's post 15/01/2026

የአደይ አበባ ስታድየም ዓለም አቀፍ (FIFA) እውቅና አገኘ::

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የጀመረው ጉዳይ - ከጫፍ ሳይደርስ አይቆምም !

አደይ አበባ ስቴዲየምን ተመልከተው ። ግንባታው በጥድፊያ እየተጠናቀቀ ነው ። ወደ ስቴዲየሙ የሚያመሩት መንገዶችም መልክ እየያዙ ነው ።

ግዙፉና ዘመናዊው የአደይ አበባ ስታድየም ዋናው የመጫወቻ ሜዳ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (FIFA) የተደረገለትን ጥብቅ ግምገማ በስኬት አጠናቋል።

የስታድየሙ መጫወቻ ሜዳ በፊፋ ባለሙያዎች የተደረጉለትን ልዩ ልዩ ቴክኒካዊ ቴስቶች በከፍተኛ ውጤት በማለፉ ነው ይህ ይፋዊ እውቅና የተሰጠው። ይህም ሜዳው ደረጃቸውን የጠበቁ ዓለም አቀፍ ግጥሚያዎችን ለማስተናገድ ሙሉ ብቃት እንዳለው ማረጋገጫ ሆኖታል።

ይህ ስኬት ለአገራችን እግር ኳስ እድገትና ለደጋፊዎቻችን ትልቅ ብሥራት ነው።

እንኳን ደስ አለን!

31/12/2025

Wishing all our friends and partners a Happy New Year as the global community rings in 2026!

Remember, you’re 8 years younger though when you 🇪🇹

25/12/2025

🎆 Happy New Year 2026 Wishes 🎆
Father Christmas gifting Father Christmas 🎁🎄🎅❤️💕

As the clock resets and a new chapter begins, may 2026 bring you peace, progress, and countless reasons to smile.
Leave behind what weighed you down and step forward with hope in your heart and courage in your steps.
May this year reward your patience, honor your efforts, and surprise you with moments that truly matter.

✨ Wishing you a year filled with health, happiness, and success.
✨ Happy New Year 2026 to you and your loved ones!

Photos from ethio Dani 's post 23/12/2025

Today, I welcomed President William Samoei Ruto of Kenya for a one-day working visit, reflecting the deep, historic, and brotherly relations between our two nations. During our meeting, we focused on strengthening bilateral relations and exchanged views on regional peace and security in the Horn of Africa, reaffirming our shared commitment to stability, dialogue, and African-led solutions.

ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa
1111