Bahir dar Blood Bank Service

Bahir dar Blood Bank Service

Share

የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ይምጡ ደም በመለገስ ወገንዎን ይታደጉ

02/09/2026

የእርስዎ የደም ዓይነት ምንድን ነው?

31/08/2026

ከ ነሀሴ 23-24/2018 ዓ.ም በነበረው ደም ልገሳ 232 ሰዎች በእናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል!!
እናመሰግናለን፤ ደም ያስተሳስረናል!!

Photos from Abay charity association's post 30/08/2026

እናመሰግናለን
ደም ያስተሳስረናል!!

29/08/2026

ደም ይለግሱ ህይወት ይታደጉ!!
ደም መለገስ መቼም የማይቋረጥ ተግባር ነው!!
ደም ያስተሳስረናል!!

29/08/2026

ዛሬ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም
144 ሰዎች በእናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል!!
እናመሰግናለን፤ ደም ያስተሳስረናል!!

29/08/2026

የዛሬ ነሀሴ 24/2018 የደም ልገሳ ቦታ ቢያስፈልግዎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ፖፒረስ፣ ገጠር መንገድ፣ አዝዋ፣ ቀበሌ 04 ግቢ፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት እና አባይ ማዶ ጉዛራ ክሊኒክ ፊለፊት

ደም ያስተሳስረነናል

Photos from Abay charity association's post 29/08/2026

ነገ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

27/08/2026

በአሚኮ ሀሙስ ማታ 3 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋል የደም ዎጋ ስንት ነው? ችግር የገጠመው ያውቀዋል!!
ደም ያስተሳስረናል!!

27/08/2026

ዛሬ ነሀሴ 21/2018
በተለያዩ ቦታዎች 136 ሰዎች በወላድ እናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል።
እናመሰግናለን!!
ደም ያስተሳስረናል!!

27/08/2026

የደም የመለገስን ጥቅም ፦ ወላድ እናቶች ፣ ህጻናት፣ የካንሰር ታካሚዎች፣ የኩላሊት እጥበት ታካሚዎች፣ የደም እጥረት በገጠማቸው ሰዓት የሚሰማን ሰቀቀን ማየት በቂ ነው!!

ደም ይለግሱ ፥ ህይወት ይታደጉ
ድልድይ ሆነን እናገለግልዎታለን!!

የደም ዋጋው ስንት ነው?

ይሄንን ጥያቄ በወጉ ለመመለስስ በማን ጫማ መቆም፣ እንዴት ባለ የሕይወት መንገድ ማለፍን ይጠይቅ ይኾን? በደም ልገሳና በማይተመን ዋጋው ትኩረቱን ያደረገው የአሚኮ ዘጋቢ ደርሷል!

#አሚኮ #አሚኮዘጋቢ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Bahir Dar
Bahir Dar