Bezeinfo

Bezeinfo

Share

basic information delivered

Photos from Muferihat Kamil Ahmed's post 14/11/2025
Photos from Bezeinfo's post 31/07/2025

የ2017 ዓ.ም የችግኝ ተከላ አካል ሆነን እንሠራ!

ዛሬ ቀን 24/11/17 ዓ.ም በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል፣ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ በበሬ ዕድገት በር ቀበሌ በጋንታ በር ተገንተን በተስፋ እና በትጋት ሰባት መቶ ሚሊየን ችግኝ ተከላ ውስጥ አካል መሆን ችለናል።

ችግኝ ተከላ የዛሬ ብቻ ሳይሆን ለወደፊት የምንፈልገውን ተፈጥሯዊ አካባቢ፣ እንቅስቃሴ እና ምግብ ዋስትና የሚያሟላ ትልቅ እርምጃ ነው። በእውነት ምግብ ዋስትና ለማሟላት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ለመቀነስ እና የአካባቢን አስተዳደር ለመቋቋም ችግኝ ተከላ አስፈላጊ መሆኑ የታወቀ ነው።

ህዝባችን የትም ይኖር፣ የትም ይሁን፣ የችግኝ ተከላ አሻራ አካል በመሆን ውጤቱ በህይወታችን ላይ የሚታወቅ ተፅዕኖ እንደሚያሳይ እርግጠኛ ነኝ። ሰለዚህ እጅ ለእጅ ተያይዘን አረንጎዴ አሻራ እናኑር፣ አካባቢያችንን እና ሀገራችንን እንጠብቅ፣ ለራሳችን፣ ለወጣቶችም እንዲሁም ለመፂዕ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ከዛሬ ወዲህ የአስተዋፅኦ ዘመን እንጀምር።

አመሰግናለሁ!
መልካም የተከላ ቀን

13/07/2025

CHELSEA ARE WORLD CHAMPIONS. 🏆

28/05/2025

Chelsea previously won the UEFA Champions League, Europa League and Super Cup Winners' Cups, and today, by winning the Conference League Cup, Chelsea became the first club to win all four competitions organized by the European Football Association.

13/04/2025

Ladies and gentlemen, and all my Friends,

In a world filled with differences cultures, beliefs, and backgrounds there is one force that can overcome all barriers: unity. Unity is not about sameness; it's about standing together despite our differences. It’s about seeing strength in diversity and purpose in togetherness.

When we are united, we become unstoppable. A single drop may seem small, but together, drops make oceans. A single voice may whisper, but united, we create a powerful roar that can shake the world.

History has shown us that the greatest movements, the boldest achievements, and the most lasting changes were driven by people who chose unity over division. Whether it’s in families, communities, or nations unity builds, uplifts, and transforms.

So, I challenge each of us today: let’s lift each other up, listen to understand, and work as one. Because united, we are strong. Divided, we fall. Together, we rise.

Thank you.

13/04/2024

Nice day visiting natural resources

Photos from Bezeinfo's post 04/12/2023

the farmers of the Gedio zone make a living by farming and beekeeping alongside the cultivation of coffee and beans.

Apart from that, Tutufala and Tutiti archaeological site is a beautiful and attractive ancient historical heritage located in that department. Come to Gedeo and visit the Zone which is a tourist destination

19/08/2023
12/05/2023

በዓለም ስኬታማ የዱር እንስሳ ቀበሮ ነው። ስኬታማ እንድሆን ካደረጋቸው ዋና ምክንያት ያሰቡትንና ያቀዱትን በቡድን የማሳካት ልምድ አላቸው ለአብነት ለአደን ስንቀሳቀሱ ከ1-12 ሆኖ ነው ምንቀሳቀሱት ከእነዚያም ውስጥ 3 የኃላፊነት ቦታዎች ያሉ (የቡድኑ መሪ፣ ረዳት መሪ እና የቡድኑን ደህንነት ጠባቂ) ስሆን ለሎችም ለቡድን ስራው አስፈላጊ እና እኩል ኃላፊነት አላቸው በመጀመሪያ ለማጥቃት የፈለጉትን እንስሳ ይከባሉ፣ ያድናሉ ከዝያ ያጠቃሉ በመጨረሻውም ያሰቡትን ያሳካሉ በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ ሳይንሳዊ ዕውቀቶች ያሉ ስሆን አንዱን ብቻ በመጠቀም በእንዱስትሪ ውስጥ ምርታማነትን እንዴት መጨመር እንደሚቻል ለሁለተኛ ዲግሪ የጥናት ጽሁፍ ማዘጋጀት ችያለሁ ። ስለዚህ ከተባበርን ስኬታማ መሆን እንችላለን ኃላፊነት ያለን ኃላፊነታችንን ከተጠያቂነት ጋር መፈጸምና የለለን ደግሞ ለሁለንተናዊ ለውጥ የእኔ ሚናም ወሳኝ ነው ብለን ከተነሳን ስኬታማ ከመሆን ማንም አይከለክለንም።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Hawassa
Bonga
43211234