Yekin

Yekin

Share

الحق أحق أن يتبع

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል 19/11/2025

Name: Abdurrahman Hasan
Code:- 195
Address: Silte Zone

Congratulations! Here, the eagerly awaited Merkaz Abu Hanifa along with Prophets Fana started registration to complete Talibal Ilms.

I'm competing for this opportunity, so read the story I've attached below and confirm that you liked it by clicking the link below.

👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96758

📞
🌴➡️➡️

Biography of Sheikh Muhammad Ibn Abdul Wahab

Their name is: Muhammad Bin Abdul Wahab Bin Sulayman At-Tamimi

Their birth:- They were born in 1115 A.H. in Uyaina plateau area
His upbringing:- He was learning the religion of religion, starting from his village and traveling to different areas.

Their creed:- They had the creed of Ahlu Sunnah wal Jama'a and they went through a lot of trouble by rejecting polytheism and bid'ah through Tawheed and Sunnah call. They were given the nickname of Wahhabi/Fifth Madhhab to scare people away from their accusers. Finally, their call became effective by the will of Allah.

The articles:- There are many of them, Salasetul Usul, Qawaidel Arbaana and Kitabu Tawheed.

Their death:- in a village called Dariya in 1206 A.H. May Allah take care of them.

📡📡📡📡📡📡
My competition link is below. Support me by joining and liking (👍) it will help me to get the chance.
👍👍👍👍👍👍👍👍
👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96758

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል ስም:- አብዱረህማን ሀሰን ኮድ:- 195 አድራሻ:-ስልጤ ዞን እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መርከዝ አቡ ሀኒፋ ከነብያት ፋና ጋር በመሆን ጧሊበል ኢልሞችን ለማብቃት ምዝገ.....

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል 19/11/2025

ስም:- አብዱረህማን ሀሰን
ኮድ:- 195
አድራሻ:-ስልጤ ዞን

እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መርከዝ አቡ ሀኒፋ ከነብያት ፋና ጋር በመሆን ጧሊበል ኢልሞችን ለማብቃት ምዝገባ ጀመረ።

ይህን እድል ለማግኘት በመወዳደር ላይ እገኛለሁ ለዚህም ከስር ያያያዝኩትን ታሪክ አንብባችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት የላይክ ምልክቱን በመጫን እንደወደዳችሁት አረጋግጡልኝ።

👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96758

📞
🌴➡️➡️

የሸይኽ ሙሐመድ ኢብን አብዱልዋሃብ የሕይወት ታሪክ

ስማቸው:– ሙሀመድ ቢን አብዱልወሃብ ብን ሱለይማን አት–ተሚሚይ

ውልደታቸው:– በ1115ዓ,ሂ በኡየይና ደጋማ አካባቢ ተወለዱ
አስተዳደጋቸው:– የዲን ት/ት በመማር ላይ ሲሆን ከቀያቸው ጀምረው የተለያዩ አካባቢዎችን በመጓዝ በበርካታ መሻኢኾች ከአባታቸው ጀምሮ በሸይኽ አብደላህ ቢን ኢብራሂም እንዲሁም በሌሎች መሻኢኾች ሸሪኣዊ እውቀት ቀስማዋሉ ።

ዐቂዳቸው:– የአህሉ ሱና ወል ጀማኣ አቂዳ የነበራቸው ሲሆኑ በተውሂድና በሱና ጥሪ ሽርክንና ቢድዓን ውድቅ በማድረጋቸው ብዙ ችግርን የሳለፉ ከሳቸው ጠላቶቻቸው ሰዎችን ለማሸሽ ወሃብያ/አምስተኛ መዝሀብ የምል ቅፅል ስሞችም ወጥተውላቸዋል በመጨረሻም ጥሪያቸው በአላህ ፈቃድ ውጤታማ ሁኗል።

መጣጥፎቹ:– በርካታ ናቸው ከነሱ ውስጥ ሰላሰቱል ኡሱል ፣ ቀዋኢደል አርበኣና ኪታቡ ተውሂድ

ህልፈታቸው:– ደርዒያ በምትባል ቀዬ 1206 ዓ,ሂ ነው አላህ ይዘንላቸው።

📡📡📡📡📡📡
የመወዳደርያ ሊንኬ ከስር ያለው ነው ጆይን በሉትና ላይክ(👍) በማድረግ አበረታቱኝ እድሉን እንዳገኝ ይረዳኛል።
👍👍👍👍👍👍👍👍
👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96758

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል ስም:- አብዱረህማን ሀሰን ኮድ:- 195 አድራሻ:-ስልጤ ዞን እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መርከዝ አቡ ሀኒፋ ከነብያት ፋና ጋር በመሆን ጧሊበል ኢልሞችን ለማብቃት ምዝገ.....

16/08/2024
1 April 2024 01/04/2024

1 April 2024

24 March 2024 28/03/2024

24 March 2024

Quran #shorts 19/03/2024

Adamtut

Quran #shorts ቁርአን የልቤ ብርሃን

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Butajira?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Butajira

Opening Hours

23:00 - 00:00