Yemsrach cosmetics
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yemsrach cosmetics, Beauty, cosmetic & personal care, Dessie.
04/08/2022
የአፍሪ ኸርባል የሩዝ ወተት ሳሙና ጥቅሞች፡
ከወተት አይነቶች አለርጂ ለመፍጠር የመጨረሻ በመሆኑ ምንም አይነት የአለርጂ ችግሮች ቆዳ ላይ አያስከትልም፤
በካሲየም፤ ቫይታሚን ኤ እና ዲ የበለፀገ በመሆኑ ለቆዳ ተፈጥሮአዊ ጥቅሞች አሉት፤
የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል፤
ቆዳን በማፍካት ብሩህ መልክን ያላብሳል፤
በተደጋጋሚ መጠቀም ጥቃቁር ነጥቦችን ይቀንሳል፤
ከመጠን ያለፈን የቆዳ ቅባት መመረት በመቆጣጠር ቆዳን ጤናማና ከብጉር፤ ከመታፈን ይከላከላል፤
ከእድሜ ጋር ተያይዘው የሚመጡ የቆዳ መሸብሸቦችን በመከላከል ቆዳ እንደተወጠረና ጤናማ እንደሆነ ያቆያል፤
ቆዳን በከፍተኛ ሁኔታ የማጥራትና የማለስለስ ጥቅምን ይሰጣል፤
የቆዳ ቀለምን በጤናማ ሁኔታ ለማቆየት ይጠቅማል፤
የሩዝ ወተት በኦሜጋ 3 ፋት ይዘቱ አነስተኛ በመሆኑ ብጉርና መሰል ፊት ላይ ስብ በመከማቸት ከሚመጡ ቸችግሮች ነፃ ነው፤
ቆዳን ከጉዳት የሚከላከሉ አንቲኦክሲዳቶችን በመያዙ ቆዳን ከጉዳት ይጠብቃል፤
አፍሪ ኸርባል ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊቱን የጠበቀ የውበትና የንፅህና መጠበቂያ የሩዝ ወተት ሳሙናን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን ውበትን፤ ጤንነትና ንፅህናዎትን በተፈጥሮ ይመልሱ፡፡
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
01/08/2022
ለምን ፀጉርሽን በትክክል ማጠብ እንዳለብሽ እስኪ እንንገርሽ
✅ፀጉርሽ አይበጣጠስም
✅ፀጉርሽ አደርቅም
✅የፀጉር ቀዳዳዎችሸ ጤናማ ይሆናሉ
✅ትክክለኛ ተፈጥራዊ የፀጉር ቅባት መጠን ይኖርሻል!
ፀጉርሽን መቼም የማታወልቂዉ ዘዉድሽ ነዉና በደንብ ተንከባከቢዉ
Ladies! A note from us to you on why you should wash your hair properly!
✅No hair breakage
✅No hair dryness
✅Healthy follicles
✅Moderate natural hair oils
Protect your hair, it’s the crown you never take off.
30/06/2022
የክረምቱ ወር እየመጣ ነዉ! ለዚህ የዝናባማ ወቅት ልናደገርጋቸዉ የምንችላቸዉን የፀጉር ስታይሎችን ሹክ አንበላችሁ
✔️ቁጥርጥር መሰራት
✔️ሁለት ቦታ ሹርባ መሰራት
✔️ሹርባችንን ፈተን መልቀቅ
✔️ፀጉራችንን ከፍ ወይም ዝቅ አድርገን ማስያዝ !
It's almost time for the rainy season! Check out our recommendations for rainy season hairstyles for you, our natural hair queens..
✔️Low Twisted Bun
✔️Box braids
✔️Two French braids
✔️Twist outs
✔️Sleek high/ low bun
24/06/2022
24/06/2022
700ሜሊ ሻምፑ እና ኮንዲሽነር ተጠቀማችሁ ፀጉራችሁን ለመንከባከብ ዝግጁ ናችሁ?
Who's ready to fly off on a healthy hair journey with our 700ml shampoo and conditioner??
17/02/2022
550 🔥🔥🔥
17/02/2022
600 b***a 🔥🔥🔥
04/01/2022
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Dessie
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 19:01 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |
