Elfa tube
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Elfa tube, Health/Beauty, Dilla.
04/04/2024
እስካሁን ባለው ሁኔታ ኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ ብቻ በቀን ውስጥ ከ15 እስከ 20 ሰው ይቀበራል። ለአንድ ሰው ቀብር ደግሞ 28 ብሎኬት ያስፈልጋል። ይህ ማለት ለኮልፌ ሙስሊም መቃብር ብቻ ከ560 ብሎኬት ያላነሰ ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ ከተማችን ውስጥ 9 ሙስሊም መካነ መቃብሮች ያሉ በመሆኑ ለሁሉም ቀብሮች በአማካኝ ከ5000 ያላነሰ ብሎኬት ያስፈልጋል ማለት ነው። ይህንን የብሎኬት ፍጆታ በግዢ መፈፀሙ ውድ በመሆኑ ለ9ኙም የቀብር ቦታዎች ብሎኬት ለመሸፈን እንዲቻል የብሎኬት ማምረቻ ማሽን መግዛቱ አስገዳጅ ሆኖ በመገኘቱ እኛም እናንተን ለማስቸገር ተገደናል።
ይህ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ከተገዛ ለኛም ሞተንም ቢሆን የሚቀጥል ቋሚ ሰደቃ፣ ለማህበረሰባችንም ትልቅ እረፍት ይሆናልና ሁላችሁንም አነሳ በዛ ሳንል የአቅማችንን ማበርከት ይጠበቅብናልና ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
20/07/2022
ከጌታቸው ሽፈራው
የትግሬ ወራሪ የጦርነት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ብሏል።
የትግሬ ወራሪ በታደሰ ወረደ በኩል ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑን ተናግሯል። ለጦርነቱ የሚያበቃቸውን ሁሉንም ዝግጅት እንደጨረሱ በትግርኛ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል። ለአይቀሬው መዘጋጀታቸውን ገልፆአል። ከዚህ ጊዜ በኋላ ከእስካሁኑ የተለየ ጦርነት እናደርጋለን፣ ይህ ጦርነት የመጨረሻ አላማችን ማስፈፀሚያ ይሆናል ብሏል። ለአገር ምስረታው መሆኑ ነው። ሕዝብ መቸ ትጀምራላችሁ፣ ለምን አታጠቁም እያለ እየወተወተን ነው ያለው ታደሰ ወረደ ግድ የላችሁም አታጣድፉን እናሳያችኋለን አይነት መልዕክት አስተላልፏል።
ሰራዊታችን የትኛውንም አካል ያጠቃል ብሏል። ድርድሩ ድሮም የትግሬ ወራሪ የጊዜ መግዥያ ስልት ነው። የትግሬ ወራሪ ከአሁን ቀደሙ የከፋ ጦርነት እንደሚያደርግ እየገለፀ መዘናጋቱ ዋጋ ያስከፍላል። በፈለግነው ሰዓትና ጊዜ ጦርነት እንከፍታለን ብሏል። ለከፋው መዘጋጀቱ የተሻለ ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Address
Dilla
96
