Prophet Abel Assefa

Prophet Abel Assefa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Abel Assefa, Health/Beauty, Holeta.

17/04/2026

❤️❤ የመረጠን እግዚአብሔር ነው ❤️❤️
2 ጢሞቴዎስ 1 (2 Timothy)
9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥

- ከጨለማ፣ ህይወት ከሌለበት፣ ሞት ከሚሸትበት... ስፍራ እግዚአብሔር ወደ ብርሃን እና ቅዱስ ወደሆነው፣ ህይወትወዳለበት፣ መንግስት በክርስቶስ በኩል ጠራን አዳነን ይህ ደግሞ እንደ ስራችን ተግባራችን መጠን ሳይሆን እንደ ፀጋው በፈቃዱ ይህንን እግዚአብሔር አደረገ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን።

03/03/2026

የጌታ አገልጋይ መሆን ምርጫ እንጂ ብልጫ አይደለም፤ ሃሌ ሉያ።
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
27: ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Holeta?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Holeta