Qabsoo Diinagdee Iluu

Qabsoo Diinagdee Iluu

Share

Ijollee Iluu koo

15/07/2022
15/07/2022

Jirtuu Baga Har'aa Gessan

03/10/2021

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
====================
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ - ፅዳት ተላላኪ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
እድሜ- ከ 18 – 30 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
የሥራ ቦታ - አዲስ አበባ
ደመወዝ- በባንኩ እስኬል መሰረት
ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- መስከረም 23 ቀን 2014 ዓ.ም

03/10/2021

Adama university invites fresh Graduates and qualified applicants for the following Vacant positions.

Profession: Agricultural Engineering , Applied Biology , Architecture And Urban Planning , Arts Automotive Engineering , Biochemical
Engineering , Chemical Engineering , Civil Engineering , Communication engineering ,Computer Engineering , Computer Science ,Electrical Engineering , Electromechanical
Engineering , Electronics , Entomologist ,Environmental Engineering , General Mechanics ,
Geology , Hydrology , Industrial Engineering ,Irrigation Engineering , Manufacturing Engineering , Mathematics Teacher , Mechanical
Engineering , Medical Microbiology , Plant Science , Road Engineering , Software Engineering , Structural Engineering , Water Resource Management , Water Supply Engineering.

Number Of Positions: 251 Total

Positions;154 Position With 0 Years Experience and 97
Positions With Experience.

Deadline: October 15, 2021

03/10/2021

ማስታወቂያ
📌 ለፈተና እንድትገኙ ስለማወቅ 📌
መቱ ዩኒቨርስቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ በነበረው ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ላይ በዩኒቨርስቲው ቦርዲንግ ትምህርት ቤት (Boarding School) ቦታ ላይ የተመዘገባችሁ ከዚህ በታች ስማችሁ የተመረጠ (Selected) አመልካቾች ፈተና የሚሰጠው መስከረም 26/ 2014ዓ.ም ስለሆነ በዕለቱ ከጠዋቱ በ 2:30 ላይ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ አዲሱ የአስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፍሎር የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት በመገኘት ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።

📌ማሳሰቢያ📌
የሌሎች አመልከቾች የፈተና ጊዜ በቅርብ በዩኒቨርሲቲው ማህበራዊ ትስስር እና ዌብሳይት የምናሳውቅ ይሆናል።

🗄 Beeksisa
📌Qoormaata irratti akka argamtan beeksisuu📌

Yuunivarsiitiin Mattuu kanaan dura gita hojii banaa qabu irratti qacarrii raawachuuf beeksisa baasee tureen, bakka hojii mana barumsa bultii addaa (Boarding School) irratti iyyattootni galmooftani maqaan keessan armaan gadiitti ibsamee keessaa filataman ( Selected) ta'aniif. Qoormaatni kan kennamu Fulbaana 26/2014A.L.I waan ta'eef, iyyattootni qormaataaf filatamtan guyyaa jedhameetti ganama keessaa sa'aatii 2:30 irratti waraqaa eenyummeessaa keessan qabachuun mooraa Yuunivarsiitii Mattuu gamoo bulchinsaa isa haaraa kutaa Bulchinsa Humna Namaatti argamuun qormaata akka fudhatan isin hubachiisna.
Daayireektooreetii Bulchinsa Humna Namaa

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Metu?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Metu