Ermiyas teklu
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ermiyas teklu, Health/Beauty, adama, Nazareth.
13/09/2021
አቡነ አሮን ገዳም ጣራው ክፍቶ ሆኖ ዝናብ የማይገባ
01/09/2021
ቸሩ መድሐኒያለም ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ላክልን!!!(የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
29/08/2021
ተክለ ሃይማኖት ባህታዊ ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ በአደባባዩ ተተክለሀል ተክልዬ መልካሙን ፍሬ አፍርተሀል (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
24/08/2021
ገብርኤል ገብርኤል ስለው ሰምቶ መጣ ወደእኔ ፈጥኖ ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ (2x) (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
17/08/2021
እንደ ሙሴ ወይ እንደ ኤልያስ በሆን በሆን(2) ደብረ ታቦር ላይ ሁነን የጌታን ብርሐን ባየን(2) (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
25/07/2021
ገብርኤል ሀያል መልአከ ሰላም መልአከ ብስራት የምታወጣ የእግዚሐብሔረንህዝብ ከሚነድ እሳት ፍቅርህ ተስሏል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
20/07/2021
አቡነ አረጋዊ ፃዲቁ መነኩሴ በሀጢያት እንዳትሞት ህያዊቷ ነፍሴ ፃዲቁ አማልዱን ከቅድመ ስላሴ (2) (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
18/07/2021
ሚካኤል ይበልጣል ክብሩ ከመላእክት (2) ዘውትር ይቆማል ከአምላክ ፊት (2) (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
04/07/2021
ቤዛ ኩሉ የሁሉ ቤዛ (2) ወገኖቹን በደሙ ገዛ አማኑኤል ሕዝቡን አበዛ (የአረጋዊ ልጅ ነኝ)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adama
Nazareth
