Naatoo Beauty

Naatoo Beauty

Share

Tajaajila qulqullu, ogeessa waaraadhan!
ጥርት ያለ አገልግሎት በባለሞያ!

04/02/2024

Heeruuma gaarii! waan filattaniif galatoomaa!

We love to make your day glorious!😍😍

02/01/2024

የወል ቆንጆ🙄
📝📝📝
ውበት እንደተመልካቹ አይደል? የ ዳቪንቺ ቆንጆ ለ ጥላሁን ውሃ ልኩ፤ ለ አሊ ቢራ ግን ምኑም ናት።

አሊ ሞናሊዛን የምትበልጥ ቆንጆ ያውቃላ!

አሊ ቢራ

Osoo rabbiin jedhe sitana agarsiisee
Silaa Monaaliizaa bar ciree facaasee"
(
"እግዜር ፈቅዶ ሊኦናርዶ አንቺን ቢያይ ኖሮ ሞናሊዛን ቀዶ ይጥላት ነበር" ) ያላትን ሞናሊዛ፥ ጥሌ ገሰሰ ደግሞ የውበት ውሃ ልክ አድርጓት የወደዳትን ሴት "ሞናሊዛዬ ነሽ!" ይላታል። እዚ ላይ የ ሊኦናርዶ እና የ ጥሌ ከራማ እንደገጠመ ይታያል።

ሊኦናርዶ "The vitruvian man" የተባለ ረቂቅ ስዕል, "The last super" የተሰኘ "የመጨረሻው እራት/የፀሎተ ሀሙስን" ስነ ስረዓት በስዕል የገለፀበት ዘመን አይሽሬ ስራዎች ቢኖሩትም ተመልካች ያገነነለት ግን እንስት ገፅ ላይ ያለውን ውበት #ሞናሊዛን ነው።(ውበት አሁንም በተመልካቹ ነው ፍርድ ያገኘችው)።

ለምን ኢሄን ትታቹ ኢሄን አትወዱም አይባልም። ከራማችን ካልፈቀደስ!?

ሌላዋ ውብ #ኢትዮጵያ ናት። ውበቷ እንደተመልካቿ ነው። ባምሳላችን ብንሰራት ነው ምታምረው ሚሉ አሉ፤ ወደ ቀድሞዋ ብንመልሳት ሚሉም አሉ፤ መሃከል ላይ "ሆሴ ባሳ" ሚሉም አሉ።

በቀደመ ጊዜ "ሀገረ እግዜር" ናት ሚሉ አሉ፥ አይ አሁን "ሀገረ እግዜር" ልናረጋት ነው ሚሉ አሉ። መሀከል ላይ "እግዜር ይመስገን" ሚሉም አሉ።

ሁሉም የራሱን #ቆንጆ ፍለጋ ይተጋል። የጋራ ቆንጆ ኖሮን ከራማችን እስኪገጥም ድረስ ለምን አይባልም!

(ርዕሱ በ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተኮርጆ ነው🙄)

18/12/2023

Stay Tuned!

10/05/2023

A little bit of correction saves the date!

Save the date, with Naatoo Makeup!

25/04/2023

Meekaappiin Ogeessumaan tola!😅
Sirna bareedaa siniif haawina.

08/03/2023

Kan hoojachuu nan danda'a!
ኢሄን መስራት እችላለሁ!

26/02/2023

We have get all that is required.
Now we owe the name

14/02/2023

For your special day!

02/02/2023
26/01/2023

we are taking Orders
Book NOW @ 09 05 18 00 28

26/01/2023

We are Taking Orders!
Call 09 05 18 00 28

16/01/2023

Shaguulle baalee akkaasiittii barechaa oole.
Bina Gra Phics BikiDe Graphic Design Kurat Abay

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Robe?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Sikko Mando Commercial Bldg
Robe