Dr.Mathewos Markos
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr.Mathewos Markos, Health/Beauty, Sodo.
21/10/2023
Mind it
ለሰው ልጅ ከባዱ ነገር :- ከቢዶ/ራሱን ክፍ ማድረግ/ ሳይሆን /ቀሎ/ራሱን ዝቅ ማድረግ ነው። ይህ ማለት:- አላፉ አግዳም ሌከቱን አያውቅም ማለት ነው። ከሆነስ የሁሉ አገልጋይ እንሁን!!!
ካለውና ከተሰጣው የቱ ይሻላል???
ያለና የሚጠፉ ክፉት ነው።
የተሰጠና የሚኖር ፍቅር ነው።
ፍቅር:- ይሰጣል፥ ይሰጧል
ማወቅና ማመን ያለብህን:- እግዚአብሔር መሆን ያለብህን:- መሮጥ ማድረግ ያለብህን:- መልካምነት መቆም ያለብህን :-በእውነት መፅናት ያለብህን:- በመንፈሰ መደገፍ ያለብህን በጸጋ መመካት ያለብህን :-በእግዚአብሔር እንድሆንልኝ ምገባ ነውና አሸናፍ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይሪዳን በጸጋ በሆነው መንፍስ።
ክፉት ለምን በዛ ብለው የክፉት ተባባር ስለበዛ ነው። ክዎች እንደ ጭስ ከፍ ብሉ እንደገና አካል ሳይለብሱ ተበትኖ ይቀራሉ:-እንደ ጤዛ ፅሁይ ስወጣ ይደረቃሉ:-እንደ አበባ ይራገፉሉ።
እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ይጠሚቃል።
1) በመንፈስ ሕይወት ይሰጣል ።
2) በእሳት ኃይልን ይሰጣል ።
" እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤"
(የማቴዎስ ወንጌል 3:11)
የሚያድን ጥምቀቱና የጥምቀት ዉሃ ሳይሆን አዳይኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
እግዚአብሔር ጽድቃችን ነው። ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
እርሱ ኢየሱስ ተዉልዶሊናል
እርሱ ኢየሱስ ሞቶልናል
እርሱ ኢየሱስ ተነስቶልናል
እርሱ ኢየሱስ አድኖልናል
"ኢየሱስ ጌታ ነው"
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
S**o
