Hanile Muller
ዓብይቲ ዓበይቶም...
ከዉሰጥ የደረሰኝ!
ከዛሬ 13/01/2019 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ትግራይ የሚደረግ የአየር በረራ ፈደራል መንግስት እንዲቋረጥ ወስነዋል!
የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ ለሊት ዉግያ እንድጀምር ትዕዛዝ እንደተሰጠዉ በድህንነት የሚሰራ አንደ የድሮ ወዳጄ ሹክ ብሎኛል!
"አገር በብቃት ማስተዳደር የማይችል መሪ መምረጥ ትልቅ የታሪክ ስህተት ነው።" የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ንግግር ለጎረቤት አገራት ትልቅ አሽሙር ነዉ! 😂
..
ይህ ቦታ መቐለ; ባህርዳር; አዳማ ወለጋ ወይሰ ኣዲሰአበባ?
የት ይመስላችኋል ?
09/21/2026
ወራር ‼️
#መዓት ላግፂ፡ መዓት ቅጥፈት፡ኸፈር ድንቁርና !!
65,000×2,500=162,500,000 🙄 162 ሚልየን ብር ኣብ ሰሙን
ንዕድለኛ ኢሎም ለውፅእዎ ወፃኢ ድማ ተደሚሩ 90M እዩ ፡ ተኸይዱ 100M
50-60M ትርፊ ኣብ ሰሙን
ለልመፀ ልብለፀሉ ለይነቀሐ ሓፋሽ 😢
09/20/2026
ኣብይ ኣሕመድ መግለጫውን ከሰማ ብሃላ ኣሁናዊ ያለበት ሁኔታ‼😂
የዉስጥ ዜና፣
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለህልውና) የተሰጠ መግለጫ ዛሬ ከደቂቃዎች ብኋላ ይለቀቋል ተብለዋል!
09/20/2026
ናይ ሰበስልጣናት ብልፅግና ደንበርበር !!
የብልፅግና ሰርዓት ፅምዶ በተባለዉ የዉስጥ እና የዉጭ ሃይሎች ጥምረት ደንግጤ ዉሰጥ ገብተዋል!
እኔ ጋር እየመጣ ያለዉ የፖስፖርት አሰሪልኝ ጥያቄ እና ከፍተኛ ገንዘብ እንድያሸሹ እንድረዳቸዉ የሚቀርብ ጥያቄዎች መጨረሻ የላቸዉም!
ከዚህ በተጨማሪ ከተለያዩ ክልል ከተሞች በባንኮች የነበረ ገንዘብ እየተሰበሰበ ወደ አዲሰ ኣበባ እና በዶላር እየተቀየረ ወደ ዉጭ ሃገር ማሸሽ ከጀመሩ ቆይተዋል!
አንድ የቅርብ ወዳጄ የለከልኝ መልእክት እንደምያመለክተዉ;.
በተለያዩ ባንኮች በክልሎች ተበትኖ የነበረዉ ጥሬ ገንዘብ ወይ ካሽ በኣሸቸኳይ ወደ ኣዲሰ ኣበባ እየተሰበሰበ ይገኛል;
ለምሳሌ ያክል;
1በወሎ እና ሽዋ እና ጎጃም ኣከባቢ _የነበረው ከ 18 ቢልዮን
2.ከጎንደር አከባቢ...7ቢልዮን ብር
3.ከ ጅማ እና ጅማ ዙርያ...12 ቢልዮን ብር
4 ከ ኣርሲ; ሃርር ጅግጅጋ አከባቢ ...14 ቢልዮን ብር
5.ከ ኣፋር እና ሶማልያ አከባቢ....16.5 ቢልዮን
የነበረዉ ካሽ በኣስቸኳይ በአንድ ሳምንት ባልሞላ ዉስጥ ወደ ኣዲሰ አበባ ተሰብስበዋል!
ለባንኮች የተነገራቸዉ ምክንያት የድጅታል ቴክኖሎጂ እና የትራንፈር እንዲጠቀሙ ለማበረታታት ነዉ የተባለ ቢሆንም ዋናዉ ምክንያት ግን ከጥምረቱ ሀይሎች ጋር በቀናት ውስጥ በሚደረገው ጦርነት ግዙፉ ጦርነት የሃይል ሚዛን አለመመጣጠን እንዳይኖር ሰጋት መሆኑ ተገልፀዋል!
ከዚ ጋር ተያይዞ በዚ 10 ቀን አከባቢ ከ 1.7 ቢልዮን ዶላር የሃገር ገንዘብም ወደ ዉጭ ሃገር እንዲሸሽ ተደርጓል!
ዝርዝር መረጃ የፈለገ በዉሰጥ ያዉራኝ
በአጭሩ አገር እየፈረሰ ነዉ የኣገር ሃብት እየተዘረፈ ነዉ..
09/19/2026
በብልፅግና መንደር እጅግ አሰደንጋጭ ወሬ እየተሰማ ነዉ!
ሰሙኑን ከፍተኛ የብልፅግና አመራሮች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና የጠላቶች አሰላልፍ በለዉ በአደረጉት ግምገማ በአሰቸኳይ እንዲፈፀሙ ብዙ ነገሮች የተነሱ ሲሆን የተወሰኑ ግን ለሁሉም ተሳታፊዎች ያሰደነገጡ ነበሩ!
ዋናዉ አጀንዳ ከዉስጥም ከዉጭም የኢትዮጵያ ጠላቶች ተባብረዉ እየመጡ ነዉ ጦሩነቱ በድል ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ዝግጅት እናድርግ ያሉ ሲሆን; ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ያቀረብት የተባለዉ እና አሰደንጋጩ ነገር ደግሞ እንዲህ ይላል!
የጠላቶቻችን አሰላልፍ ከባድ ነዉ ያላሰብነዉ ነገር ሊገጥመን ስለሚችል ሁሉም ብ ሚንስትር ማዕረግ እና ከዛ በለይ እንዲሁም የብልፅግና ቁልፍ ሰዎች በግዝያዊነት ሌላ የሚሄዱበት ወይ የሚሸሹበት ሃገር እንድያዘጋጁ ተነግረዋል። ቪዛም ሆነ ሌላ የሚያሰፈልጉ የሎጂሰቲክሰ ነገሮች ሲፈልጉ በእነ ሬድዋን ሁሴን እና ኣሕመድ ሽዴ የሚመራ group ሰለተመሰረተ እነሱን ማናገር ትችላላችሁ ተብለዋል። ዋና ሃሳብ ምናልባት ያልታሰበ ግዝያዊ ሸንፍት ከደረሰ እና ኣዲሰኣበባን ጨምሮ ከከተሞች መዉጣት አሰፈላጊ ሁኖ ከተገኘ የኢትዮጵያ መከላከያ ሁኔታዎች እሰኪቀለብስዉ ድረስ ሚንስትረቹ ድህንነታቸዉ ተጠብቆ ዉጭ ሃገር እንዲቆዩ ነዉ ተብለዋል!
ፍርሃት ነዉ ወይሰ ስልት ነዉ?
!
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Hanile Muller posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Subscribe
We will notify you when anything happens in Denver.